EPISODE · Feb 11, 2020 · 5 MIN
የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ትረስት ፈንድ አምስት ፕሮጀክቶችን ለመጨረሻው ዙር አሳለፈ፡፡ - ፌብሩወሪ 11, 2020
from ኢትዮጵያዊያን በአሜሪካ - የአሜሪካ ድምፅ · host ኤደን ገረመው
የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ትረስት ፈንድ ለመጨረሻ ዙር ካቀረባቸው 22 እጩ ፕሮጅክቶች አምስቱን መምረጡን እና ተፈራርሞ ወደ ስራ ለመግባት ዝግጅቱን እየጨረሰ መሆኑን ከሰሞኑ አስታውቆዋል፡፡ የዲያስፖራ ትረስት ፈንዱ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ወ/ሮ ሃና አጥናፉ ስለተመረጡት ፕሮጀክቶች ይዘት እና ስለአጠቃላይ ሁኔታው ከኤደን ገረመው ጋር ተነጋገረው ነበረ፡፡
Embed this episode
NOW PLAYING
የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ትረስት ፈንድ አምስት ፕሮጀክቶችን ለመጨረሻው ዙር አሳለፈ፡፡ - ፌብሩወሪ 11, 2020
0:00
5:06
1×
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.
Similar Podcasts
No similar podcasts found.
Frequently Asked Questions
How long is this episode of ኢትዮጵያዊያን በአሜሪካ - የአሜሪካ ድምፅ?
This episode is 5 minutes long.
When was this ኢትዮጵያዊያን በአሜሪካ - የአሜሪካ ድምፅ episode published?
This episode was published on February 11, 2020.
Can I download this ኢትዮጵያዊያን በአሜሪካ - የአሜሪካ ድምፅ episode?
Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!