PODCAST · education
የ.ራ.ሴ መስቀል: ye ra sē
by Mahi ena Merry
ሠላም ለዚ ቤት 👋ይህ የራሴ መስቀል የተሰኘው የፖድ ካስት ፕሮግራም ነው!አዘጋጆቻቹ እኔ ማሂ እና ሜሪ ነንስኬታማ ሴት የቤተሰቧ ልቆም የሀገሯ ምሰሶ ናትየራሴ መስቀል ተስፋ የተጽኖ ፈጣሪ ሴቶችን የስኬት ጉዞበመቃኘት ባለ ራዒ ትውልድ ማፍራት ነው።በየሁለት ሳምንቱ በተለያዮ ርዕሶች ዙሪያ እንወያያለን እንዲሁም የግል ጉዞዎቻችንን እናካፍላችሁአለን።የመጀመሪያዉን ክፋል ቅዳሜ ይጠብቁ 😍😍😍😍🥳🥳ለአስተያየቶ በራችን ክፍት ነዉ 🙏
-
3
ገደብ ማበጀት: Setting boundaries.
በከፊል 2 ፕሮግርማችን ገደብን/ boundary ስለማበጀት አስፈላጊነት እንነጋገራለን። መልካም ቆይታ 🙏🏾
-
2
የ.ራ.ሴ መስቀል: Ye Ra Sē: ክፍል አንድ
ያተኮርንበት ሳይሆን የልባችን ትኩረት መለኮታዊ እይታን ከዓለም ይነጥለዋል። ብዙውን ጊዜ ዓለማዊ ራዕይ ትኩረቱ ገንዘብ ላይ ነው። በገንዘብ ቀስቃሽነት ራዕይን የፀነሰ ሰው ስግብግብነትን ይወልዳል እንጂ ለትውልድ በፊጹም መፍትሄ ሊሆን አይችልም። ምክኒያቱም ገንዘብን የሚወድ ሰው ገንዘብን አይጠግብም፤ ባለጠግነትንም የሚወድ ትርፉን አይጠግብም ስለሚለን ቃሉ። ታዲያ ትክክለኛውን ራዕይን እንዴት ነው የምናዳብረው?
-
1
የ.ራ.ሴ መስቀል: Ye Ra Sē (Trailer)
ያተኮርንበት ሳይሆን የልባችን ትኩረት መለኮታዊ እይታን ከዓለም ይነጥለዋል። ብዙውን ጊዜ ዓለማዊ ራዕይ ትኩረቱ ገንዘብ ላይ ነው። በገንዘብ ቀስቃሽነት ራዕይን የፀነሰ ሰው ስግብግብነትን ይወልዳል እንጂ ለትውልድ በፊጹም መፍትሄ ሊሆን አይችልም። ምክኒያቱም ገንዘብን የሚወድ ሰው ገንዘብን አይጠግብም፤ ባለጠግነትንም የሚወድ ትርፉን አይጠግብም ስለሚለን ቃሉ። ታዲያ ትክክለኛውን ራዕይን እንዴት ነው የምናዳብረው? ከእርሱ ጋር የዘላለም ሕይወት በተጨማሪ ፣ እግዚአብሔር ሁኔታን ብቻ ሳይሆን እውነታን ማስተዋል እንድንችል በዚህ ምድር ላይ ነገሮችን የምንመለከትበትን አዲስ መነፅር ሰጥቶናል፡፡
We're indexing this podcast's transcripts for the first time — this can take a minute or two. We'll show results as soon as they're ready.
No matches for "" in this podcast's transcripts.
No topics indexed yet for this podcast.
Loading reviews...
ABOUT THIS SHOW
ሠላም ለዚ ቤት 👋ይህ የራሴ መስቀል የተሰኘው የፖድ ካስት ፕሮግራም ነው!አዘጋጆቻቹ እኔ ማሂ እና ሜሪ ነንስኬታማ ሴት የቤተሰቧ ልቆም የሀገሯ ምሰሶ ናትየራሴ መስቀል ተስፋ የተጽኖ ፈጣሪ ሴቶችን የስኬት ጉዞበመቃኘት ባለ ራዒ ትውልድ ማፍራት ነው።በየሁለት ሳምንቱ በተለያዮ ርዕሶች ዙሪያ እንወያያለን እንዲሁም የግል ጉዞዎቻችንን እናካፍላችሁአለን።የመጀመሪያዉን ክፋል ቅዳሜ ይጠብቁ 😍😍😍😍🥳🥳ለአስተያየቶ በራችን ክፍት ነዉ 🙏
HOSTED BY
Mahi ena Merry
CATEGORIES
Loading similar podcasts...