PODCAST · society
Amharic | Real Talk with Ruthie
by Ruta Araya Rasu
ውይይቶችን ለማንቃት አስተያየቶችን ለመስጠት እና በተለያዩ ርዕሰ-ጉዳዮች እና ዕለታዊ ዜናዎች ላይ አመለካከቶችን ለመጋራት |A place to give opinions to enable discussions and share perspectives on different type of subject and daily news.Amharic Ethiopia Habeshaአማርኛኢትዮጵያ
-
7
S1E6-ይቅር ባይነት
ይቅርታ በመጠየቅ እና ይቅርታ በማድረግ የምናገኛቸው በረከት እና ፈውስ ምን እና ምን እና ምን ናቸው
-
6
S1E5-ከስሜታዊነት ወደላቀ የሀሳብ ሰውነት መሸጋገር
ስሜታዊ ከመሆን ይልቅ ምክንያታዊ መሆን ፣ ከሌሎች እና ከራሳችን ጋር ያለንን ግንኙነቶች ሁሉ ሊያድንልን ይችላል
-
5
S1E3-ወሰን
በሰዎች ግንኙነት ውስጥ ወሰን ምን እንደሆነ እና በህብረተሰባችን ውስጥ ድንበሮችን ለማስከበር እንዴት መስራት እንዳለብን እና እንዲሁም የሰዎችን ድንበር እንዴት እንደምናከብር የሚያመላክት ፕሮግራም
-
4
S1E4-የምንገነባው ቤት የምንኖርበት ይሁን
ነገን ስናባርር ዛሬ እያመለጠን ነው :: ለቁሳዊ ነገሮች ስንሮጥ በህይወት አንክሰር : ስልጣን ያለን በዛሬ በአሁን ላይ ነው ::
-
3
S1E2-ራስን መውደድ እና ልግስና
ራስን መውደድ እና ልግስና ፣ እንዴት ማግኘት እንደሚቻል እና እሱን ለማግኘት?
-
2
S1E1-ክፍል
የመጀመሪያ ክፍል ከፕሮግራሙ እና ከፕሮግራሙ አዘጋጅ ጋር ትውውቅ።
-
1
We're indexing this podcast's transcripts for the first time — this can take a minute or two. We'll show results as soon as they're ready.
No matches for "" in this podcast's transcripts.
No topics indexed yet for this podcast.
Loading reviews...
ABOUT THIS SHOW
ውይይቶችን ለማንቃት አስተያየቶችን ለመስጠት እና በተለያዩ ርዕሰ-ጉዳዮች እና ዕለታዊ ዜናዎች ላይ አመለካከቶችን ለመጋራት |A place to give opinions to enable discussions and share perspectives on different type of subject and daily news.Amharic Ethiopia Habeshaአማርኛኢትዮጵያ
HOSTED BY
Ruta Araya Rasu
Loading similar podcasts...