PODCAST · science
አትሮን | Atron
by Snack Labs
Atron is a narrative podcast series about the hidden systems shaping health, wellbeing, and inclusion in Ethiopia, and the people working to change them.Hosted by Biniyam Abebaw Abebe, each episode follows Ethiopian researchers, clinicians, advocates, and community leaders as they investigate problems that are lived every day but often misunderstood: from disability rights to rehabilitation, to access to healthcare, and the gap between policy and real life.
-
3
How Ethiopia is Changing Disability Care for 17 Million People
What does disability really mean: a problem in the body, or a world that was not built to include everyone?In the first episode of Atron, we follow the story of occupational therapy in Ethiopia, a profession so new that for a long time, there was not even a clear name for it in Amharic.This episode traces how occupational therapy moved from an unfamiliar idea to a historic milestone: the graduation of Ethiopia's first sixteen locally trained occupational therapists from the University of Gondar.Along the way, we visit the work happening behind that milestone: support for children with disabilities and their caregivers, locally made assistive technology, and a growing movement to help people do the things they need, want, and love to do.This is a story about disability, dignity, innovation, and what it takes to open doors that have been closed for too long.Produced by Snack Labs in collaboration with Atron Sciences.Resources:Learn more about Grand Assistive Technology Center https://rehab.queensu.ca/blog/inclusive-childhood-care-centre-launched-support-mastercard-foundation-scholars-program Occupational Therapy Program - University of Gondarhttps://cmhs.uog.edu.et/bsc-program-in-medicine/
-
2
ለ17 ሚሊዮን ኢትዮጵያን በርግጥም ይህ ያስፈልጋቸዋል! አንዱ ሊሆኑ ይችላሉ
አካል ጉዳት በትክክል ምን ማለት ነው? በአካል ላይ ያለ ችግር ወይስ ሁሉንም ሰው በእኩልነት ለማሳተፍ ዝግጁ ያልሆነ ዓለም የፈጠረው ታጉልዖ (ማስተጓጉል)?በመጀመሪያው የአትሮን (Atron) የቪዲዮ ክፍል፣ በኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን የኦኩፔሽናል ቴራፒ የጉዞ ታሪክ እንከታተላለን። ሙያው በሀገራችን አዲስ ከመሆኑ የተነሳ ለረጅም ጊዜ በአማርኛ ቋንቋ ግልጽ የሆነ ስያሜ እንኳን አልነበረውም።ይህ ክፍል፣ ኦኩፔሽናል ቴራፒ ከማይታወቅ እንግዳ ሀሳብ ተነስቶ እንዴት ወደ ታሪካዊ ምዕራፍ እንደተሸጋገረ ይተርካል፤ ይህም በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለመጀመሪያ ጊዜ በሀገር ውስጥ የሰለጠኑ የአስራ ስድስት ኦኩፔሽናል ቴራፒስቶች ምርቃትን ያካትታል።በዚህ ሂደት ውስጥ፣ ከዚህ ትልቅ ስኬት ጀርባ ያሉ ስራዎችን እንጎበኛለን፦ ለአካል ጉዳተኛ ህጻናትና ለተንከባካቢዎቻቸው የሚደረግ ድጋፍ፣ በሀገር ውስጥ የሚመረቱ አጋዥ ቴክኖሎጂዎች፣ እና ሰዎች የሚያስፈልጋቸውን፣ የሚመኙትንና የሚወዱትን ነገር እንዲያደርጉ ለማገዝ እየተስፋፋ ያለ ንቅናቄ።ይህ ስለ አካል ጉዳተኝነት፣ ስለ ክብር፣ ስለ ፈጠራ፣ እና ለረጅም ጊዜ ተዘግተው የቆዩ በሮችን ለመክፈት ምን እንደሚያስፈልግ የሚተርክ ታሪክ ነው።በስናክ ላብስ (Snack Labs) ከአትሮን ሳይንስ (Atron Sciences) ጋር በመተባበር የተዘጋጀ።ተጨማሪ መረጃዎች፦ስለ ግራንድ አጋዥ ቴክኖሎጂ ማዕከል (Grand Assistive Technology Center) የበለጠ ይወቁ፡https://rehab.queensu.ca/blog/inclusive-childhood-care-centre-launched-support-mastercard-foundation-scholars-programየኦኩፔሽናል ቴራፒ ትምህርት ክፍል - ጎንደር ዩኒቨርሲቲ፡https://cmhs.uog.edu.et/bsc-program-in-medicine/
-
1
አትሮን | ጤና እና የጤና ሥርዓትን ለሁሉ የማድረስ ጉዞ
አትሮን (Atron) | አዲስ አጭር ተከታታይ የፖዱመንተሪ ትንታኔ ነው። ጤናን እና አካታችነትን (Inclusion) የሚወስኑ ውስብስብ ኹነቶችን የሚመረምረው አዲሱ "አትሮን" የተሰኘ ተከታታይ የፖዱመንተሪ ትንቴኔ ለኢትዮጵያ የሚበጁ የጤና መፍትሔዎች፣ ችግሩን በሚረዱ በአገር ሠዎች ሲቀረጹ ምን ለውጥ ይፈጥራሉ? በአትሮን በኢትዮጵያ ውስጥ የዕለት ተዕለት ሕይወትችንን የሚወሰኑ ሥርዓቶችን የምንመረምርበት የምርምር ጉዞ ነው። በቢንያም አበባው አበበ እየተዘጋጀ የሚቀርበው በዚህ ጥንቅር እያንዳንዱ ክፍል፣ በፖሊሲ እና በተጨባጭ እውነታ መካከል ያለውን ክፍተት ለመሙላት የሚጥሩ ተመራማሪዎችን፣ የሕክምና ባለሙያዎችን እና የማኅበረሰብ መሪዎችን እንተዋወቃለን፥ ሥራቸውን እንሰማለን። በተከታታዩ የምንዳስሳቸው ዋና ዋና ነጥቦች የአካል ጉዳተኞች መብት እና ተሃድሶ፦ ለሁሉም ሰው በሚመች መልኩ ወደተቀረጸ ዓለም የሚደረግ ጉዞ።የጤና አገልግሎት ተደራሽነት፦ ከሕክምና ባሻገር ሥነ-ልቦናዊ እና ማኅበራዊ ድጋፍ ለምን አስፈለገ? ፖሊሲ እና እውነታ፦ በወረቀት ላይ በተጻፈው እና በተግባር በሚታየው መካከል ያለውን ክፍተት ማጥበብ። አገር በቀል ፈጠራዎች፦ በኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች የተሰሩ ጥናቶች ወደ ሕይወት ቀያሪ ተግባራት እንዴት እየተቀየሩ ነው?በስናክ ላብስ (Snack Labs) ከአትሮን ሳይንስ (Atron Sciences) ጋር በመተባበር የቀረበ።
No matches for "" in this podcast's transcripts.
No topics indexed yet for this podcast.
Loading reviews...
ABOUT THIS SHOW
Atron is a narrative podcast series about the hidden systems shaping health, wellbeing, and inclusion in Ethiopia, and the people working to change them.Hosted by Biniyam Abebaw Abebe, each episode follows Ethiopian researchers, clinicians, advocates, and community leaders as they investigate problems that are lived every day but often misunderstood: from disability rights to rehabilitation, to access to healthcare, and the gap between policy and real life.
HOSTED BY
Snack Labs
CATEGORIES
Loading similar podcasts...