PodParley PodParley
ለአራዳ ፖድካስት | Le’Arada podcast

ለአራዳ ፖድካስት | Le’Arada podcast

Bookmark

ለአራዳ ፖድካስት | Le’Arada podcast is a technology podcast hosted by BBC Media Action. It has 23 episodes, with the latest published March 2024.

This is very interesting podcast "Le’Arada podcast" is for all social media users who want to navigate the internet and digital world safely and responsibly. Le’Arada covers relevant and necessary topics in the digital world and provides important information, tips, and actionable techniques to help people become efficient, active, and cool social media users. Guests with ample experience in the digital world chat and laugh with hosts Newal and Kirubel. #LeAradaPodcast ለአራዳ ፖድካስት ሶሻል ሚዲያ ተጠቃሚ ለሆኑ ሁሉ እና የኢንተርኔቱን እና የዲጂታሉን አለም በደህንነት እና በአግባቡ መጠቀም ለሚፈልጉ የተዘጋጀ ፖድካስት ነው። ለአራዳ ላይ በዲጂታሉ አለም ላይ ወሳኝ እና አስፈላጊ የሆኑ ጉዳዮችን በመዳሰስ ጠቃሚ መረጃዎችን፣ ምክሮችን እና ሊተገበሩ የሚችሉ ቴክኒኮችን በማቅረብ ሰዎች ውጤታማ፣ ፈጣን እና ምርጥ ሶሻል ሚዲያ ተጠቃሚዎች እንዲሆኑ የሚያስችላቸውን ነጥቦች ይቀርባሉ። በዲጂታሉ አለም ላይ የዳበረ ልምድ ያላቸው እንግዳዎች ከአቅራቢዎች ነዋል እና ኪሩቤል ጋር ይስቃሉ ይጫወታሉ። #ለአራዳፖድካስት Hosted on Acast. See <a style='color:grey;' target='_blank' rel='noopener noreferre

technology ·am ·23 episodes

#
Title
1

A balance between virtual and real-world. Le'Arada Podcast Episode 02

2

Have you ever received fake information that could cause harm to people? Le'Arada Podcast Episode 21 English

3

ዲጂታል ማርኬቴር የመሆን ህልምን እንዴት ማሳካት ይችላል? | How can you become a digital marketer? Le’Arada Podcast

4

ማህበራዊ ሚዲያ እና ስህተቶቻችን!!| social media and our mistakes Le’Arada Podcast.

5

ማህበራዊ ሚዲያን ማህበራዊ አንቂዎች እንዴት እየተጠቀሙበት ነው? | How is social media being used by social media influencers? Le'Arada Podcast.

6

ማህበራዊ ሚዲያ በወጣቶች ስነ-ባህሪ ላይ ያለው ተጽእኖ አለው? | Does social media have an impact on adolescents' behavior?

7

በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ሰለ እርስዎ የተዛባ መረጃ ሲዛመት ቢያዩስ? ምን ያደርጋሉ? | What would you do if you see false information about you on social media? Le'Arada Podcast

8

ማህበራዊ ሚዲያው ላይ የሚገለጠው ያልተገባ ባህሪ ከየት የመጣ ነው? | Why people misbehave on social media? #Le’AradaPodcast

9

"ካላሳቀ ፤ ካላስተማረ መቅረት ነው ያለበት?" ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ሀላፊነት ምንድነው? | Should content be absent on social media if it fails to entertain or educate? What constitutes responsibility on social media?

10

ኢንተርኔት ላይ ስለ ስነ ተዋልዶ ጤና ጉዳይ በግልጽ ማውራት ቀላል ነው ብለው ያስባሉ? | Does the internet make it easier to talk openly about SRH?

11

አጭበርባሪዎች ከሰዎች ገንዘብ የሚሰርቁት እንዴት ነው?| How do scammers steal money from people?

12

ከኢትዮጵያ ውጪ ለሚገኝ ድርጅት ሰርተው በዶላር ሊከፈልዎት እንደሚችል ያውቃሉ? | Do you know you can work for a company that is outside of Ethiopia and get paid in dollars?

13

ማህበራዊ ሚዲያ የአእምሮ ጤናችን ላይ የሚፈጥርብንን ተፅዕኖ አስበውት ያውቃሉ? | Do you know how much social media affects our mental health?

14

ኦንላይን ላይ ያለዎት መረጃ በጠላፊዎች እንደማይሰረቅ ምን ያህል እርግጠኛ ነዎት? | Are you sure your online information is secure enough to prevent it from being hacked?

15

በኦንላይን አማካኝነት መስራት የሚችሉት ስራ እና በቀላሉ ገንዘብ ማግኘትት የሚችሉበት መንገድ እንዳለ ያውቃሉ? | Have you ever wondered if there are jobs that you can do online easily and make money?

16

የይለፍ ቃልዎ/password/ ቢሰረቅስ? እንዴት መጠበቅ እንዳለብዎት ያውቃሉ? | What if your password is stolen? Do you know how can you prevent that from happening?

17

በማህበራዊ ሚዲያ ተፅዕኖ መፍጠር እንችላለን? | How much impact we can create through social media?

18

ዲጂታል ማርኬቲንግ ትርፋችሁን ለማሳደግ ምን ያህል ጠቃሚ ነው ብላችሁ ታስባላችሁ? | How does digital marketing help increase profit?

19

በኦንላይን አማካኝነት ከሚደርሱ ትንኮሳዎች እና ጥቃቶች ራሳችንን እንዴት መከላከል እንደምንችል እናውቃለን? | Do we know how to protect ourselves from online abuse?

20

ኦንላይን ያገኘነውን መረጃ እንዴት ማረጋገጥ እንደምንችል ያውቃሉ? | Do you know how to verify information online?

21

በቨርቹዋል እና እውነተኛው አለም መካከል ሚዛናችንን ጠብቀን መቆየት የምንችለው እንዴት ነው? | How can we maintain Healthy balance between the virtual and real worlds.

22

የተሳሳተ መረጃ እንዴት መለየት ይቻላል? | How to Identify mis/disinformation.

23

ለአራዳ ፖድካስት በቅርብ ቀን

URL copied to clipboard!