EPISODE · Feb 10, 2026 · 29 MIN
1ኛ ዮሐንስ መልእክት በማሙሻ ፈንታ - ምዕራፍ 2 ክፍል 3 (1 John Chapter 2 Part 3 by Mamusha Fenta)
from Evangelist Elsabet Tasisa
7ወዳጆች ሆይ፤ የምጽፍላችሁ፣ ከመጀመሪያ የነበራችሁን የቈየውን ትእዛዝ እንጂ አዲስ ትእዛዝ አይደለም፤ የቈየው ትእዛዝ የሰማችሁት ቃል ነው። 8በሌላ በኩል የምጽፍላችሁ ጨለማው እያለፈና እውነተኛው ብርሃን እየበራ ስለ ሆነ፣ በርሱም፣ በእናንተም ዘንድ እውነት የሆነውን አዲስ ትእዛዝ ነው።9በብርሃን አለሁ የሚል፣ ወንድሙን ግን የሚጠላ አሁንም በጨለማ ውስጥ አለ። 10ወንድሙን የሚወድድ በብርሃን ይኖራል፤ በርሱም ዘንድ የመሰናከያ ምክንያት የለውም። 11ነገር ግን ወንድሙን የሚጠላ በጨለማ ውስጥ ነው፤ በጨለማ ይመላለሳል፤ ጨለማው ስላሳወረውም የት እንደሚሄድ አያውቅም።
Embed this episode
Ready to play
1ኛ ዮሐንስ መልእክት በማሙሻ ፈንታ - ምዕራፍ 2 ክፍል 3 (1 John Chapter 2 Part 3 by Mamusha Fenta)
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.