ዓረና ትግራይ - «የትግራይ ክልል ህዝብ ጦርነት ሰልችቶታል» episode artwork

EPISODE · Jun 8, 2026

ዓረና ትግራይ - «የትግራይ ክልል ህዝብ ጦርነት ሰልችቶታል»

from DW | Amharic - News · host Azeb Tadesse Hahn

በትግራይ ክልል ሸራሮ ከተማ አቅራብያ በደረሰ ጥቃት ታጣቂዎች መገደላቸዉን አንድ የትግራይ ክልል ፖለቲከኛ ተናገሩ። የዓረና ትግራይ ለሉዓላዊነት እና ለዴሞክራሲ ሊቀመንበር ለዶቼ ቬለ በሰጡት ቃለ ምልልስ፤ አካባቢዉ ላይ የሻብያ የፋኖ እና የህወሓት ታጣቂዎች እንቅስንቃሴ በመበራከቱ ጥቃቱ ተፈፅሟል ሲሉ ተናግረዋል።

NOW PLAYING

ዓረና ትግራይ - «የትግራይ ክልል ህዝብ ጦርነት ሰልችቶታል»

0:00 0:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of DW | Amharic - News?

Episode duration information is not available.

When was this DW | Amharic - News episode published?

This episode was published on June 8, 2026.

What is this episode about?

በትግራይ ክልል ሸራሮ ከተማ አቅራብያ በደረሰ ጥቃት ታጣቂዎች መገደላቸዉን አንድ የትግራይ ክልል ፖለቲከኛ ተናገሩ። የዓረና ትግራይ ለሉዓላዊነት እና ለዴሞክራሲ ሊቀመንበር ለዶቼ ቬለ በሰጡት ቃለ ምልልስ፤ አካባቢዉ ላይ የሻብያ የፋኖ እና የህወሓት ታጣቂዎች እንቅስንቃሴ በመበራከቱ ጥቃቱ ተፈፅሟል ሲሉ ተናግረዋል።

Can I download this DW | Amharic - News episode?

Yes, you can download this episode by clicking the download button on the episode player, or subscribe to the podcast in your preferred podcast app for automatic downloads.
URL copied to clipboard!