EPISODE · Dec 19, 2017 · 4 MIN
አለም አቀፉ የፍልሰተኞች ቀን በኢትዮጵያ ተከበረ - ዲሴምበር 20, 2017
from መካከለኛው ምሥራቅ - የአሜሪካ ድምፅ · host መስታወት አራጋው
የአለም አቀፉ የፍልሰት ቀን ትላንት ተከብሮ ውሏል። በኢትዮጵያም በአለም አቀፉ የፍልሰት ድርጅት IOM አማካኝነት ለአንድ ሳምንት ስደተኞችን በሚመለከቱ በተለያዩ ዝግጅቶች ሲከበር ነበር ። በኢትዮጵያ የአለም አቀፉ የስደት ድርጅት IOM የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ የሆኑት አቶ አለማየሁ ሰይፈስላሴ ‘በፍልሰት የተሰራች አለም በሚል መሪ ቃል’ ቀኑ ተከብሮ እንደዋለ ገልፀውልናል።
Embed this episode
NOW PLAYING
አለም አቀፉ የፍልሰተኞች ቀን በኢትዮጵያ ተከበረ - ዲሴምበር 20, 2017
0:00
4:27
1×
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.
Similar Podcasts
ድምጽ - የአሜሪካ ድምፅ
የአሜሪካ ድምፅ (ቪኦኤ) ከአርባ በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ከዩናይትድ ስቴትስ በመላው ዓለም የሚያሠራጭ አገልግሎት ነው፡፡ ቪኦኤ በየሣምንቱ ወደ 1 ሺህ 500 ሰዓት ለሚሆን ጊዜ ዜና፣ መረጃዎችን፣ ትምህርታዊና ባሕላዊ ፕሮግራሞችን በዓለም ዙሪያ ወደ 123 ሚሊየን ለሚሆን ሰው ያደርሣል፡፡ የበለጠ ለማወቅ በ voanews.com ላይ ያግኙን፡፡
ከምሽቱ 3:00 ሠዐት የአማርኛ ዜና - የአሜሪካ ድምፅ
ቪኦኤ-አማርኛ ስለ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ አፍሪካ፣ ዩናይትድ ስቴትስ እና ዓለም አቀፍ በዲጂታል፣ በራዲዮና በቴሌቪዥን ዜናና ዘገባዎችን ለአድማጭና ለተመልካች ያቀርባል።
የራዲዮ መፅሔት - የአሜሪካ ድምፅ
ሰላም፥ ጤና ይስጥልን፥ እንዴት ናችሁ?ራዲዮ መጽሔቶች ነን፥ ከዋሽንግተን ዲሲ፤ አዝናኝና ቁም ነገር አዘል ብቻ ሳይሆኑ፤ ቀደም ሲል ያን ያህል ጎልተው ያልታዩ፥ ትኩረት ጋባዥ ዝግጅቶችና አንዳች ጠያቂ ስሜት በውስጣችን የሚያጭሩ ቅንብሮች ጭምር የሚስተናገዱበት ፕሮግራም ነው -- የራዲዮ መጽሔት።
አጭር ድምጽ - የአሜሪካ ድምፅ
የአሜሪካ ድምፅ (ቪኦኤ) ከአርባ በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ከዩናይትድ ስቴትስ በመላው ዓለም የሚያሠራጭ አገልግሎት ነው፡፡ ቪኦኤ በየሣምንቱ ወደ 1 ሺህ 500 ሰዓት ለሚሆን ጊዜ ዜና፣ መረጃዎችን፣ ትምህርታዊና ባሕላዊ ፕሮግራሞችን በዓለም ዙሪያ ወደ 123 ሚሊየን ለሚሆን ሰው ያደርሣል፡፡ የበለጠ ለማወቅ በ voanews.com ላይ ያግኙን፡፡
Frequently Asked Questions
How long is this episode of መካከለኛው ምሥራቅ - የአሜሪካ ድምፅ?
This episode is 4 minutes long.
When was this መካከለኛው ምሥራቅ - የአሜሪካ ድምፅ episode published?
This episode was published on December 19, 2017.
Can I download this መካከለኛው ምሥራቅ - የአሜሪካ ድምፅ episode?
Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!