መካከለኛው ምሥራቅ - የአሜሪካ ድምፅ podcast artwork

PODCAST · news

መካከለኛው ምሥራቅ - የአሜሪካ ድምፅ

የአሜሪካ ድምፅ (ቪኦኤ) ከአርባ በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ከዩናይትድ ስቴትስ በመላው ዓለም የሚያሠራጭ አገልግሎት ነው፡፡ ቪኦኤ በየሣምንቱ ወደ 1 ሺህ 500 ሰዓት ለሚሆን ጊዜ ዜና፣ መረጃዎችን፣ ትምህርታዊና ባሕላዊ ፕሮግራሞችን በዓለም ዙሪያ ወደ 123 ሚሊየን ለሚሆን ሰው ያደርሣል፡፡ የበለጠ ለማወቅ በ voanews.com ላይ ያግኙን፡፡

  1. 11

    እራስዎንም ሌሎችንም ከኮሮናቫይረስ ይጠብቁ - ፌብሩወሪ 27, 2020

    እጆችዎን በሣሙናና በብዙ ውኃ ይታጠቡ፤ ውኃና ሣሙና አጠገብዎ ከሌለ በማንኛውም አልኮሆል ያብሷቸው። ከልጆች ጋር ስለኮሮናቫይረስ /ኮርቪድ-19/ ይነጋገሩ። በአካባቢዎ የሚያስለው ወይም የሚያስነጥስ ሰው ካለ በአንድ ሜትር ያህል ይራቁ። እርስዎም ቢሆኑ ሣልና ማስነጠስ ካለዎ፣ ትኩሣት ከተሰማዎ ወደ ሃኪም ይሂዱ።

  2. 10
  3. 9
  4. 8
  5. 7

    ከቡራዩና አካባቢዋ የተፈናቀሉ ዜጎች ድምፅ - ሴፕቴምበር 19, 2018

    በቡራዩና አካባቢዋ በደረሰው ጥቃት የተፈናቀሉ ዜጎች በአዲስ አበባ በተለያዩ ትምህርት ቤቶችና የወጣት ማዕከሎች ውስጥ መጠለላቸው ይታወቃል። የሚገኙበትን ሁኔታ ጠይቀናቸው ነበር።

  6. 6

    ኢትዮጵያውያን በሳዑዲ አረቢያ - ሜይ 23, 2018

    ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ በሳዑዲ ያደረጉትን ጉብኝት በማስመልከት በሃገሪቱ የሚኖሩ የኢትዮጵያ የማህበረሰብ መሪዎች የተሰጡት አስተያየት።

  7. 5

    የቤሩት ተመላሾች ለጉዞ በዝግጅት ላይ ናቸው - ፌብሩወሪ 05, 2018

    በመቶሺዎች የሚገመቱ በቤሩት ከሚኖሩት ኢትዮጵያውያን መካከል ቁጥራቸው አነስተኛ የማይባሉት ያለስራና መኖሪያ ፈቃድ በስራ ላይ ተሰማርተው ይገኛሉ።

  8. 4

    የእስራኤል ውሳኔ በኤርትራውያን እና ሱዳናውያን ስደተኞች ላይ - ጃንዩወሪ 25, 2018

    ተከስተ የማነ ከሰባት ዓመት በፊት ሀገሩን ኤርትራን ለቆ የሊቢያ በረሃን አቋርጦ እስራኤል የገባው በፖለቲካ ስደት እንደሆነ ይናገራል።

  9. 3
  10. 2

    አለም አቀፉ የፍልሰተኞች ቀን በኢትዮጵያ ተከበረ - ዲሴምበር 20, 2017

    የአለም አቀፉ የፍልሰት ቀን ትላንት ተከብሮ ውሏል። በኢትዮጵያም በአለም አቀፉ የፍልሰት ድርጅት IOM አማካኝነት ለአንድ ሳምንት ስደተኞችን በሚመለከቱ በተለያዩ ዝግጅቶች ሲከበር ነበር ። በኢትዮጵያ የአለም አቀፉ የስደት ድርጅት IOM የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ የሆኑት አቶ አለማየሁ ሰይፈስላሴ ‘በፍልሰት የተሰራች አለም በሚል መሪ ቃል’ ቀኑ ተከብሮ እንደዋለ ገልፀውልናል።

  11. 1

    አሊ አብደላ ሳልህ ተገደሉ - ዲሴምበር 04, 2017

    የቀድሞ የየመን ፕሬዚደንት አሊ አብዱላ ሳልህ መገደላቸውን ፓርቲአቸው አረጋገጠ። በማህበራዊ መገናኛዎች ላይ ‘የርሳቸው አስከሬን ነው’ የተባለ ምሥል የያዘ ቪዲዮ እየታየ ነው።

Type above to search every episode's transcript for a word or phrase. Matches are scoped to this podcast.

Searching…

We're indexing this podcast's transcripts for the first time — this can take a minute or two. We'll show results as soon as they're ready.

No matches for "" in this podcast's transcripts.

Showing of matches

No topics indexed yet for this podcast.

Loading reviews...

ABOUT THIS SHOW

የአሜሪካ ድምፅ (ቪኦኤ) ከአርባ በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ከዩናይትድ ስቴትስ በመላው ዓለም የሚያሠራጭ አገልግሎት ነው፡፡ ቪኦኤ በየሣምንቱ ወደ 1 ሺህ 500 ሰዓት ለሚሆን ጊዜ ዜና፣ መረጃዎችን፣ ትምህርታዊና ባሕላዊ ፕሮግራሞችን በዓለም ዙሪያ ወደ 123 ሚሊየን ለሚሆን ሰው ያደርሣል፡፡ የበለጠ ለማወቅ በ voanews.com ላይ ያግኙን፡፡

HOSTED BY

VOA

Produced by የአሜሪካ ድምፅ

CATEGORIES

Frequently Asked Questions

How many episodes does መካከለኛው ምሥራቅ - የአሜሪካ ድምፅ have?

መካከለኛው ምሥራቅ - የአሜሪካ ድምፅ currently has 11 episodes available on PodParley. New episodes are automatically indexed when they're published to the podcast feed.

What is መካከለኛው ምሥራቅ - የአሜሪካ ድምፅ about?

የአሜሪካ ድምፅ (ቪኦኤ) ከአርባ በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ከዩናይትድ ስቴትስ በመላው ዓለም የሚያሠራጭ አገልግሎት ነው፡፡ ቪኦኤ በየሣምንቱ ወደ 1 ሺህ 500 ሰዓት ለሚሆን ጊዜ ዜና፣ መረጃዎችን፣ ትምህርታዊና ባሕላዊ ፕሮግራሞችን በዓለም ዙሪያ ወደ 123 ሚሊየን ለሚሆን ሰው ያደርሣል፡፡ የበለጠ ለማወቅ በ voanews.com ላይ ያግኙን፡፡

How often does መካከለኛው ምሥራቅ - የአሜሪካ ድምፅ release new episodes?

መካከለኛው ምሥራቅ - የአሜሪካ ድምፅ has 11 episodes. Check the episode list to see recent publication dates and frequency.

Where can I listen to መካከለኛው ምሥራቅ - የአሜሪካ ድምፅ?

You can listen to መካከለኛው ምሥራቅ - የአሜሪካ ድምፅ on PodParley by clicking any episode. We provide an embedded audio player for direct listening, and you can also subscribe via your preferred podcast app using the RSS feed.

Who hosts መካከለኛው ምሥራቅ - የአሜሪካ ድምፅ?

መካከለኛው ምሥራቅ - የአሜሪካ ድምፅ is created and hosted by VOA.
URL copied to clipboard!