አማኝ እንዲህ ቢኖር መልካም ነው። episode artwork

EPISODE · Mar 26, 2025 · 20 MIN

አማኝ እንዲህ ቢኖር መልካም ነው።

from Pastor Yonas Tsegaye / in Christ's image

1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:26-33 [26] እንግዲህ ስለ አሁኑ ችግር ይህ መልካም ይመስለኛል፤ ሰው እንዲህ ሆኖ ቢኖር መልካም ነው። [27] በሚስት ታስረህ እንደ ሆንህ መፋታትን አትሻ፤ በሚስት አልታሰርህ እንደ ሆንህ ሚስትን አትሻ። [28] ብታገባ ግን ኃጢአት አትሠራም ድንግሊቱም ብታገባ ኃጢአት አትሠራም፤ ነገር ግን እንዲህ በሚያደርጉ በሥጋቸው ላይ መከራ ይሆንባቸዋል፥ እኔም እራራላችሁ ነበር። [29] ዳሩ ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ ይህን እናገራለሁ፤ ዘመኑ አጭር ሆኖአል፤ ከእንግዲህ ወዲህ ሚስቶች ያሉአቸው እንደሌላቸው ይሁኑ፥ [30] የሚያለቅሱም እንደማያለቅሱ፥ ደስ የሚላቸውም ደስ እንደማይላቸው፥ [31] የሚገዙም ምንም እንደሌላቸው፥ በዚችም ዓለም የሚጠቀሙ በሙሉ እንደማይጠቀሙባት ይሁኑ፤ የዚች ዓለም መልክ አላፊ ነውና። [32] ነገር ግን ያለ አሳብ ልትኖሩ እወዳለሁ። ያላገባው ጌታን እንዴት ደስ እንዲያሰኘው የጌታን ነገር ያስባል፤ [33] ያገባው ግን ሚስቱን እንዴት ደስ እንዲያሰኛት የዓለምን ነገር ያስባል፥ ልቡም ተከፍሎአል።

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Mar 26, 2025

Embed this episode

NOW PLAYING

አማኝ እንዲህ ቢኖር መልካም ነው።

0:00 20:59

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of Pastor Yonas Tsegaye / in Christ's image?

This episode is 20 minutes long.

When was this Pastor Yonas Tsegaye / in Christ's image episode published?

This episode was published on March 26, 2025.

Can I download this Pastor Yonas Tsegaye / in Christ's image episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!