EPISODE · Mar 24, 2021 · 34 MIN
በፍቅር ግንኙነት ውስጥ መጠናናት
from Melhik · host Great Commission Ministry Ethiopia
አንዳንድ ጊዜ በፍቅር ጓደኝነት ውስጥ ላለመለያየት በመፍራትም ሆነ በሌሎች ምክንያቶች ወሳኝ በሆኑ ጉዳዮች በግልፅ አለማውራት ወይም አለመተዋወቅ ይታያል። ይህም በሚመሰረተው ትዳር ውስጥ ትልቅ ተፅዕኖ ያሳድርና እስከመፋታት ያደርሳል:: ታዲያመጠናናት ጥቅሙ እስከምን ድረስ ነው ? በመጠናናት ወቅትስ በትኩረት ልናጤናቸው የሚገቡ ጉዳዮች ምንድናቸው?በዛሬው ክፍል ምላሽ ያገኛሉ።FIND US ON SOCIAL MEDIAFacebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcastTelegram: https://t.me/melhikpodcastCONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIAYouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmagFacebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopiaWebsite: https://www.gcmethiopia.org/#MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik
Embed this episode
NOW PLAYING
በፍቅር ግንኙነት ውስጥ መጠናናት
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.
Similar Podcasts
No similar podcasts found.