በምዕራባዊያን የጦር መሣሪያ ሽያጭ የምትነደው ሱዳን episode artwork

EPISODE · Nov 5, 2025 · 1H

በምዕራባዊያን የጦር መሣሪያ ሽያጭ የምትነደው ሱዳን

from Sovereignty Sources

አፍሪካ የጦር መሣሪያ አምራቾች ማራገፊያ፣ ክንደ ፈርጣማዎቹ ጡንቻቸውን የሚለካኩባት ቦታ እንዲሁም በዓለም አቀፍ የዲፕሎማሲያዊ መድረክ ንቁ ሚና ከመፍጠር ይልቅ ተቀባይ ሆናለች — ይህ ደግሞ ለሱዳንና መላ አፍሪካዊያን ወንድሞች አሰቃቂ ገጠመኝ ነው '' ሲሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ሌክቸረሩ የእዮብዘር ዘውዴ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። ሁለት ኃይላት የሚያደርጉት ደም አፋሳሽ ጦርነት ሱዳንን ከድጡ ወደማጡ ከቷታል። ጦርነቱ ሺዎችን ሲቀጥፍ ሚሊዮኖች ከቀያቸው አፈናቅሏል። የቀሩት ደግሞ ሱዳን የምድር ሲዖል ሆናባቸዋለች። በፕሮግራማችን የመጀመሪያ ክፍል ይህን ጉዳይ በሰፊው ለመዳሰስ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች መምህሩን የእዮብዘር ዘውዴን በእንግድነት ጋብዘናቸዋል። በአዲስ አበባ የተካሄደው የአፍሪካ ህብረት የመንግስት እና የግሉ ዘርፍ አጋርነት ጉባዔ እንዲሁም የፓን አፍሪካ ቱሪዝም ልዑካን ከአቡጃ ወደ አዲስ አበባ የሚያደርጉትን ጉዞ በተመለከተም ከአፍሪካ፣ ካሪቢያን እና ፓሲፊክ ፓርላማ ዳይሬክተር አምባሳደር ዶ/ር ዮንግ ፔይሮ ኦማትሺዬ ጋር የተደረገው ቆይታም ሌላኛው ጉዳያችን ነው።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን  ያዳምጡ:

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Nov 5, 2025

Embed this episode

NOW PLAYING

በምዕራባዊያን የጦር መሣሪያ ሽያጭ የምትነደው ሱዳን

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of Sovereignty Sources?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this Sovereignty Sources episode published?

This episode was published on November 5, 2025.

Can I download this Sovereignty Sources episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!