EPISODE · Jan 6, 2021 · 18 MIN
በተፈጥሮ እድገት ሂደት የሚመጡ ለውጦች እና የምንሰጠው ምላሽ
from Melhik · host Great Commission Ministry Ethiopia
የሰው ልጆች ከውልደት እስከ አዋቂነት ባለው ጊዜ ውስጥ ብዙ የሚያልፉባቸው ሂደቶች አሉ፣ በእነዚህ ሂደቶች ውስጥ ስነልቦናዊ ፥ ስነአይምሮአዊ ፥ ባዮሎጂያዊ ፥ ሆርሞናል ፥ የሞራልና ማህበራዊ ለውጦች አሉ ። ታዲያ በተፈጥሮ ለምን በእንደነዚህ አይነት ለውጦች እንድናልፍ ሆነ? እነዚህንስ ለውጦች እንዴት ማስተናገድ ያስፈልጋል? እነዚህን እና ሌሎች ጥያቄዎችን በዛሬዉ ክፍላችን እንዳስሳለን።FIND US ON SOCIAL MEDIAFacebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcastTelegram: https://t.me/melhikpodcastCONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIAYouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmagFacebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopiaWebsite: https://www.gcmethiopia.org/#MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik
Embed this episode
NOW PLAYING
በተፈጥሮ እድገት ሂደት የሚመጡ ለውጦች እና የምንሰጠው ምላሽ
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.
Similar Podcasts
No similar podcasts found.