Episode 10 : የፍላጎት ተዋረድ እና የሰው ልጅ ባህርይ (ከሔኖክ ጋር) episode artwork

EPISODE · Jul 5, 2022 · 35 MIN

Episode 10 : የፍላጎት ተዋረድ እና የሰው ልጅ ባህርይ (ከሔኖክ ጋር)

from KALANDRAS · host ካላንድራስ

ይህ የዛሬው ክፍል የካላንድራስ ፖድካስት 10ኛው ክፍል ሲሆን የዚህ ሲዝን መጨረሻም በዚሁ የሚጠናቀቅ ይሆናል። በምእራፍ ሁለት ደግሞ እንደተለመደው ከሁሉም አይነት የሃሳብ ዘለላዎች የተጠጉ ጥሩ ጥሩ ክፍሎችን ይዤላችሁ በቅርቡ ተመልሼ እመጣለሁ። እስከዚያው ግን መቆያ ይሆናችሁ ዘንድ የዩትዩብ ቻናሌ Mikimac Views ላይ በመሄድ በአይነታቸው ትንሽ ለየት ያሉና አጫጭር ቆይታ ያላቸውን ቪዲዮዎቼን እንድትመለከቱ በተጨማሪም SUBSCRIBE በማድረግ እንደሁልጊዜውም የስራዬ አጋር እና አበርቺ እንድትሆኑ እጠይቃለሁ።    ወደዛሬው የካላንድራስ ክፍል ስንገባ ስለአሜሪካዊው የስነ ልቦና ባለሙያ Abraham Maslow (አብርሃም ማስሎው) Hierarchy of needs ስለተባለው ቲዮሪው እየተጨዋወትን ቆይታ የምናደርግ ይሆናል። በዚህ የካላንድራስ ክፍል ላይም እንደሁልጊዜው እንግዳ ይዤላችሁ መጥቻለሁ። እንግዳችን ሄኖክ ይባላል።  ኤርትራዊ ሲሆን በአሁን ወቅት ነዋሪነቱ በአሜሪካን ሃገር ነው። የመጀመሪያ ዲግሪውን ያገኘው በባዮ ኬሚስትሪ የትምህርት ዘርፍ ሲሆን የዶክትሬት ዲግሪውን ደግሞ በፋርማሲ ትምህርት አግኝቷል። ሄኖክ ከትምህርቱ ባሻገር በስነልቦና እና የሰው ልጅ ባህርይ ላይ የተመሰረቱ ጥናቶች እና ትምህርቶች ቀልቡን እንደሚስቡትና ስለነዚሁ ጉዳዮች ከሰዎች ጋር መወያየት ፣ መጽሃፍትን ማንበብና ፣ ሰርክ አዳዲስ ተያያሽነት ያላቸው ሃሳቦችን መፈለግና ማወቅ ዝንባሌው ነው። ታዲይ ለዛሬም በዚሁ ጉዳይ ላይ የማስሎውን Hierarchy of needs theory ዘርዘር ባለ መልኩ እያጫወተን የሚቆይ የካላንድራስ እንግዳችን ነው።

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Jul 5, 2022

Embed this episode

Ready to play

Episode 10 : የፍላጎት ተዋረድ እና የሰው ልጅ ባህርይ (ከሔኖክ ጋር)

0:00 35:50

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of KALANDRAS?

This episode is 35 minutes long.

When was this KALANDRAS episode published?

This episode was published on July 5, 2022.

Can I download this KALANDRAS episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!