EPISODE · Oct 3, 2023 · 27 MIN
Episode 11 : ቃልኪዳን ታደሰ - ክፍል 1
from KALANDRAS · host ካላንድራስ
ቃልኪዳን ታደሰ በሙያዋ አርኪቴክትና የኢንቴሪየር ዲዛይን ባለሙያ ስትሆን በህይወት ዘመኗ ስለገጠሙዋት ሁነቶች፣ ስለ ህይወት ተሞክሮዋ እንዲሁም ስለቤተሰቦቿና ልጅነቷ እየተጨዋወትን ውብ ቆይታ አድርገናል። ከቃልኪዳን ጋር የነበረን ቆይታ እጅግ ደስ የሚያሰኝ ሲሆን ብዙ ረብ ያላቸው ቁም ነገሮችን የዳሰስንበት ዘለግ ያለው ጭውውታችን የመጀመሪያውን በዚህ ክፍል ቀጣዩን ደግሞ በሚቀጥለው ክፍል ይዘንላችሁ የምንቀርብ ይሆናል። ይህንን ክፍል አዳምጣችሁ ስታበቁ እንደተለመደው አስተያየታችሁን በማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ብትልኩልኝ ምስጋናዬ የላቀ ነው። ካላንድራስን ከወደዳችሁት እና ሌሎች በርካቶች ቢሰሙት የሚበጅ ነው የምትሉ ከሆነ ለወዳጆቻችሁ በማጋራት ወይም ሼር በማድረግ እንዲሁም እና spotify, Apple podcast, Google podcast, Teraki Appን ተጠቅማችሁ የምታዳምጡ ከሆነ RATE በማድረግ እና REVIEW በመጻፍ ልታግዙኝ ትችላላችሁ።
Embed this episode
Ready to play
Episode 11 : ቃልኪዳን ታደሰ - ክፍል 1
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.
Similar Podcasts
No similar podcasts found.