EPISODE · Jan 7, 2022 · 19 MIN
Episode 2: በራስ መተማመን (Perspectives on self-confidence)
from KALANDRAS · host ካላንድራስ
በራስ መተማመንን እንዴት እንረዳዋለን? በራሴ እተማመናለሁ ለማለትስ መስፈርቶቹ ምን ይሆኑ? በራስ ከመተማመን ጋር ተያይዞ ያለንን መረዳት ከተለያዩ አንጻሮች ለመመልከት እንሞክራለን። በዚህ የፖድካስት ክፍል ላይ በራስ ስለመተማመን ሃሳባቸውን የሚያጋሩን ተሳታፊዎች ይኖሩናል። ይህ የፖድካስት ክፍል ክለብ ሃውስ ላይ ከተደረገ የ5 ሰዓታት ውይይት ላይ ለፖድካስት እንዲያመች ተመጥኖ የቀረበ ሲሆን ሙሉውን ውይይት ለማድመጥ የምትፈልጉ ከታች የተቀመጠው ሊንክ ላይ ታገኙታላችሁ። https://www.clubhouse.com/room/xnbLQWd4 ካላንድራስን Rate ያድርጉ። ለወዳጆቻችሁ አጋሩልን። እጅግ ከላቀ ምስጋና ጋር። ልዩ ምስጋና - ለትእግስት ሁሴን 💛💛💛
NOW PLAYING
Episode 2: በራስ መተማመን (Perspectives on self-confidence)
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.
Similar Podcasts
No similar podcasts found.