EPISODE · Mar 7, 2022 · 19 MIN
EPISODE 6 : ቆይታ ከገጣሚ ዮሐንስ ሞላ ጋር
from KALANDRAS · host ካላንድራስ
ዮሐንስ ሞላ "የብርሃን ልክፍት" እና "የብርሃን ሰበዞች" የተሰኙ ሁለት የግጥም መጽሃፍትን ያሳተመ ገጣሚ ሲሆን በዚህ 6ኛው የካላንድራስ ፖድካስት ክፍል የተለያዩ ጉራማይሌ ሃሳቦችን እያነሳን የተጨዋወትንበትን ቆይታ እነሆ!! ሃገር ፣ ማንነት ፣ ሞት ፣ ፍቅር ፣ ገንዘብ . . . በርከት ያሉ ሃሳቦችን እንዳሥሣለን። ⚠️በዚህ ፖድካስት ላይ "የብርሃን ቀለማት" በሚል የተጠቀሰው አንደኛው የዮሐንስ ሞላ መፅሃፍ ርእስ በስህተት ሲሆን "የብርሃን ሰበዞች" በሚል እንዲታረም እንጠይቃለን:: ከታላቅ ይቅርታ ጋር 💛🙏
Embed this episode
Ready to play
EPISODE 6 : ቆይታ ከገጣሚ ዮሐንስ ሞላ ጋር
0:00
19:05
1×
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.
Similar Podcasts
No similar podcasts found.
Frequently Asked Questions
How long is this episode of KALANDRAS?
This episode is 19 minutes long.
When was this KALANDRAS episode published?
This episode was published on March 7, 2022.
Can I download this KALANDRAS episode?
Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!