EPISODE 7 : ኢትዮጵያዊነት / Being Ethiopian? episode artwork

EPISODE · Mar 31, 2022 · 33 MIN

EPISODE 7 : ኢትዮጵያዊነት / Being Ethiopian?

from KALANDRAS · host ካላንድራስ

ኢትዮጵያዊነት ማለት ምንድነው? የኢትዮጵያዊነት ፍቺ ወይም ትርጓሜ እንደያንዳንዳችን የህይወት ትርጓሜና ተሞክሮ የሚወሰን ነው።  አንድ መንገድ ላይ ሊስትሮ እየጠረገ ህይወቱን የሚመራ ልጅ፣ በወሲብ ንግድ የምትኖር አንድ የቡና ቤት ሴት ፣ ስልጣን ላይ ያለ የተመቸው ባለጊዜ ፣ የሃገሩን ዳር ድንበር ለማስከበር ድንበርና ተጋድሎ ላይ ያለ የሃገር ወታደር ፣ የሚጠጣው ውሃ ማግኘት ታላቅ የህይወት ፈተና የሆነበት አንድ አርብቶ አደር ፣ የዝናቡን መዘግየት እያሰበ የጎተራው ባዶነት የሚያስጨንቀው ምስኪን ገበሬ ፣ ለሃገሬ የሚጠቅም ሃሳብ አለኝ በማለቱ ከወህኒ የተጣለው ጋዜጠኝ ፣ የታክሲ የሚከፍለው ገንዘብ በማጣቱ በቀን ብዙ ኪሎ ሜትሮችን በእግሩ እየተጓዘ የሚያስተምረው መምህር ፣ መሪ ነኝ ብለው ገዢ የሆኑና ዘውዱን የጨበጡ እለት ቃላቸውን ቅርጥፍ አድርገው የበሉ ጥጋበኞች በፈጠሩት ጸብ ህይወቱ እየተመሰቃቀለ ያለ የአንድ አካባቢ ህዝብ . . .  እነዚህ ሁሉ እንደጉራማይሌነታቸው ኢትዮጵያዊነትን የሚረዱበት መንገድም ብዙዎቻችን እንግዳ ተቀባይ ፣ የሰው ዘር መገኛ ፣ ሃይማኖተኛ ፣ ወ.ዘ.ተ . . . ከምንለው በእጅጉ የተለየ ነው። የዚህ የፖድካስት ክፍል አላማም መስማማት ላይ እንድንደርስ ወይም ለቃሉ ፍቺ የሚሆን ሃሳብ ላይ ተስማምተን እንድንለያይ ሳይሆን እስከዛሬ ይዘን የመጣነውን እውነት እንድንሞግትና የውስጥ ጥያቄዎቻችንን አውጥተን እንድንወያይበት ታሳቢ በማድረግ የቀረበ ነው::  ሃሳብ አስተያየታችሁን ላኩልን። Follow us on INSTAGRAM and TELEGRAM

NOW PLAYING

EPISODE 7 : ኢትዮጵያዊነት / Being Ethiopian?

0:00 33:17

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of KALANDRAS?

This episode is 33 minutes long.

When was this KALANDRAS episode published?

This episode was published on March 31, 2022.

What is this episode about?

ኢትዮጵያዊነት ማለት ምንድነው? የኢትዮጵያዊነት ፍቺ ወይም ትርጓሜ እንደያንዳንዳችን የህይወት ትርጓሜና ተሞክሮ የሚወሰን ነው።  አንድ መንገድ ላይ ሊስትሮ እየጠረገ ህይወቱን የሚመራ ልጅ፣ በወሲብ ንግድ የምትኖር አንድ የቡና ቤት ሴት ፣ ስልጣን ላይ ያለ የተመቸው ባለጊዜ ፣ የሃገሩን ዳር ድንበር ለማስከበር ድንበርና ተጋድሎ ላይ ያለ የሃገር ወታደር ፣ የሚጠጣው ውሃ ማግኘት ታላቅ የህይወት...

Can I download this KALANDRAS episode?

Yes, you can download this episode by clicking the download button on the episode player, or subscribe to the podcast in your preferred podcast app for automatic downloads.
URL copied to clipboard!