EPISODE · Apr 12, 2022 · 34 MIN
Episode 8: ስንት አየሁ? 🤔 / Sintayehu
from KALANDRAS · host ካላንድራስ
በዚህ የካላንድራስ ክፍል ከኢትዮጵያ ኬንያ ከኬንያ ደግሞ እስከ አሜሪካን ሃገር ድረስ የዘለቀና በብዙ የህይወት መልክና ውጣ ውረዶች የተፈተነ ድንቅ የቤተሰብ ታሪክ እንዳሥሣለን። ስደት ፣ ጥንካሬ ፣ ፅናት ፣ በፈተናዎች ያልወደቀ የቤተሰብ ፍቅር ፣ እምነት ፣ ስኬት . . . ብዙ ብዙ ቁምነገሮችን እንማርበታለን ብዬ አስባለሁ። እንደተለመደው ሃሳብና አስተያየታችሁን በማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችን Instagram እና Telegram ላይ ልትልኩልን ትችላላችሁ። ይህን ፖድካስት ከወደዳችሁት የምትሰሙበት መተግበሪያ ላይ Rate ብታደርጉልን ምስጋናችን የላቀ ነው። For more info about Kalandras www.mikimac.org/kalandras
What this episode covers

NOW PLAYING
Episode 8: ስንት አየሁ? 🤔 / Sintayehu
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.
Similar Podcasts
No similar podcasts found.