Episode 9 : ሌላ ሰው - አዲስ መንገድ (Aida Abdella) episode artwork

EPISODE · May 1, 2022 · 47 MIN

Episode 9 : ሌላ ሰው - አዲስ መንገድ (Aida Abdella)

from KALANDRAS · host ካላንድራስ

የካላንድራስ ክፍል 9 እንግዳችን አይዳ አብደላ ነች። በመኖር ውስጥ ስለገጠማት አንድ ትልቅ የህይወት መልክ ቀያሪ ክስተት ታጫውተናለች። የአይዳ ታሪክ ለብዙዎቻችን አስተማሪ እንደሚሆን ምንም ጥርጥር የለኝም። በታሪኳ ውስጥ ስላለው ጭብጥ እና አንቂ ቁምነገር መናገር ታሪኩን እንዳያበላሸው በሚል ስጋት ብዙ ዝርዝር ውስጥ አልገባም።  ይህንን ክፍል አዳምጣችሁ ስታበቁ እንደተለመደው አስተያየታችሁን በማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ብትልኩልኝ ምስጋናዬ የላቀ ነው። ካላንድራስን ከወደዳችሁት እና ሌሎች በርካቶች ቢሰሙት የሚበጅ ነው የምትሉ ከሆነ ለወዳጆቻችሁ በማጋራት ወይም ሼር በማድረግ እንዲሁም እና spotify, Apple podcast, Google podcast, Teraki Appን ተጠቅማችሁ የምታዳምጡ ከሆነ RATE በማድረግ እና REVIEW በመጻፍ ልታግዙኝ ትችላላችሁ።

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published May 1, 2022

Embed this episode

Ready to play

Episode 9 : ሌላ ሰው - አዲስ መንገድ (Aida Abdella)

0:00 47:04

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of KALANDRAS?

This episode is 47 minutes long.

When was this KALANDRAS episode published?

This episode was published on May 1, 2022.

Can I download this KALANDRAS episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!