ከዕዳ ወደ ፋይናንስ ሉዓላዊነት፡ የአፍሪካ አዲስ የካፒታል ስትራቴጂ episode artwork

EPISODE · Jun 8, 2026 · 1H

ከዕዳ ወደ ፋይናንስ ሉዓላዊነት፡ የአፍሪካ አዲስ የካፒታል ስትራቴጂ

from Continental Drift

ኢትዮጵያ ወደ ዘመናዊ የካፒታል ገበያ ሥርዓት የምታደርገው ሽግግር ከኢኮኖሚ ማሻሻያ ባለፈ፣ የሀገሪቱን የፋይናንስ ተቋማት አቅም እና ቁጥጥር የሚፈትን ትልቅ እርምጃ ነው። ይህ ለውጥ ግልጽነትን፣ ጠንካራ የሂሳብ አያያዝን እና ተወዳዳሪ የሆኑ የሀገር ውስጥ የኢንቨስትመንት ባንኮችን መኖር የግድ ይላል።"ገበያው በተለያዩ መንገዶች ዝግጁ መሆን እንዳለበት እናውቃለን። አንደኛው ነገር ግልጽነት እና ተገቢ የሆነ የፋይናንስ መዝገብ አያያዝ አስፈላጊነት ነው። በዚህ ረገድ እንደ IFRS ያሉ የሂሳብ አያያዝ ሥርዓቶች በተለያዩ ተቋማት ውስጥ ተግባራዊ መደረጋቸው ትልቅ እርምጃ ነው። ከዚህ በተጨማሪም የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ከ50 በላይ ባለአክሲዮኖች ያሏቸው አክሲዮን ማኅበራት በባለሥልጣኑ ዘንድ መመዝገብ እንዳለባቸው በግልጽ አመልክቷል።" ሲሉ የአዋሽ ኢንቨስትመንት ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አንዱዓለም ኃይሉ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡ በዛሬው የኮንቲነንታል ድሪፍት ዝግጅታችን፣ የኢትዮጵያን የካፒታል ገበያ ዝግጁነት እና የአህጉሪቱን የሉዓላዊ ዕዳ ፈተናዎች በሦስት አቅጣጫዎች እንፈትሻለን። ለዚህም ከአዋሽ ኢንቨስትመንት ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አንዱዓለም ኃይሉ(ዶ/ር) ፣ ከኤፍ ኤስ ዲ አፍሪካ የሉዓላዊ ዕዳ አማካሪ ሄንሪ ኪየሬሜ እና ከተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን (UNECA) የፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ ሶንያ ኢሶፕማድዬ ጋር ቆይታ አድርገናል።

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Jun 8, 2026

Embed this episode

NOW PLAYING

ከዕዳ ወደ ፋይናንስ ሉዓላዊነት፡ የአፍሪካ አዲስ የካፒታል ስትራቴጂ

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of Continental Drift?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this Continental Drift episode published?

This episode was published on June 8, 2026.

Can I download this Continental Drift episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!