EPISODE · Nov 19, 2025 · 1H
ካሳ ወይስ የቀድሞውን መመለስ ፡ የአፍሪካ ጥሪ ለእውነተኛ ፍትህ
from Drum of Changes
"ይህ የአፍሪካ ዕዳ ተብሎ የሚጠራው ነገር በቀላሉ መወገድ አለበት። ሌባ ከቤትህ ሰርቆ ሲያበቃ እንዴት እንካ ቤትህን ስራበት ብሎ ገንዘብ ሊያበድርህ ይችላል? እንዴትስ ከራስህ ሰርቆ ያበደረህ ገንዘብ ላይ ወለድ ሊጥል ይችላል? ይህ ግራአጋቢ ነገር ነው።" ሲሉ የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ፌዴሬሽን በአዲስ አበባ ተወካይ ከሆኑት አምብሮስ ኪንግ (ራስ ወልደ ስላሴ) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡ "ፍትህ ለአፍሪካውያን እና አፍሪካዊ ዝርያ ላላቸው ሁሉ በካሳ መልክ" የሚለው ሐሳብ የአፍሪካ ኅብረት እ.ኤ.አ 2025 መሰባሰብያ ጭብጥ ነው። የአፍሪካ ፍትህና ካሳ በምን መልኩ ሊለካ ይችላል ፣ መልሱ ከባድ አከራካሪም ነውና ለዚሁ ጉዳይ የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ፌዴሬሽን በአዲስ አበባ ተወካይ ከሆኑት አምብሮስ ኪንግ (ራስ ወልደ ስላሴ) ጋር ቆይታ አርጓል። የኢትዮጵያ የባህር ባለቤትነት ጥያቄን በተመለከተ በሰላሌ ዩኒቨርስቲ የታሪክና የቅርስ ጥበቃ ትምህርት ክፍል መምህርና ተመራማሪውን ደረጀ ኃይሌ አነጋግረናቸዋል፡፡ ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
Embed this episode
Ready to play
ካሳ ወይስ የቀድሞውን መመለስ ፡ የአፍሪካ ጥሪ ለእውነተኛ ፍትህ
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.
Similar Podcasts
No similar podcasts found.