EPISODE · Apr 22, 2021 · 30 MIN
ከBreakup እንዴት ማገገም እችላለሁ?
from Melhik · host Great Commission Ministry Ethiopia
ብዙ ወጣቶች በዚህ ዘመን በጊዜ ግንኙነት ይጀምራሉ፤ ከነዚህ በጣም በጊዜ ከሚጀመሩ የፍቅር ግንኙነቶች መሃከል ደግሞ ስታትስቲኮች እንደሚያሳዩት ከግማሽ በላይ የሚሆኑት ይቋረጣሉ። ታድያ ይህ በክርስቲያን ወጣቶችም መሃል ያለ እውነት ነው። ታዲያ እነኚህ የግንኙነት መቋረጦች ብዙዎችን ይጎዳሉ፤ የወደፊታቸውንም ህይወት ያበላሻሉ። ታድያ መፍትሔው ምን ይሆን?ዛሬ አጠቃላይ በ Breakup ዙሪያ ከስነልቦና ባለሞያዋ ወ/ሮ ናርዶስ ማሞ ጋር እናወራለን። ናርዶስ በDegree እና በMasters በአሜሪካ ከUniversity of Kansas በMental Health Concentration በSocial Work ምሩቅ ስትሆን ላለፉት 9 ዓመታት መልካም Psychotherapy በሚባል የግል ድርጅቷ አማካኝነት በማማከር ስራ በዕድሜ ከትንሽ እስከ ትልቅ ሰዎችን ስታገለግል ቆይታለች። በግል ህይወቷም ባለትዳርና የ3 ልጆች እናት ናት። ተከታተሉን።FIND US ON SOCIAL MEDIAFacebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcastTelegram: https://t.me/melhikpodcastCONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIAYouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmagFacebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopiaWebsite: https://www.gcmethiopia.org/#MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik
Embed this episode
NOW PLAYING
ከBreakup እንዴት ማገገም እችላለሁ?
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.
Similar Podcasts
No similar podcasts found.