ከመጽሐፍ ቅዱስ ሴት እህቶቻችን ይህንን እንማር ' episode artwork

EPISODE · Apr 24, 2025 · 11 MIN

ከመጽሐፍ ቅዱስ ሴት እህቶቻችን ይህንን እንማር '

from Evangelist Elsabet Tasisa

'ላባ ያዕቆብን፣ “ዘመዴ በመሆንህ ብቻ በነጻ ልታገለግለን አይገባምና ደመወዝህ ምንድን ነው?” አለው። ላባ ሁለት ሴቶች ልጆች ነበሩት፤ የታላቂቱ ስም ልያ የታናሺቱ ራሔል ነበር። ልያ ዐይነ ልም ስትሆን ራሔል ግን ቁመናዋ ያማረ መልኳም የተዋበ ነበር። ያዕቆብም ራሔልን ስለ ወደዳት፣ “ታናሺቱ ልጅህን ራሔልን የምትድርልኝ ከሆነ ሰባት ዓመት አገለግላለሁ” አለው። ላባም መልሶ፣ “ለሌላ ሰው ከምድራት ላንተ ብድራት ይሻላል፤ እዚሁ ዐብረኸኝ ተቀመጥ” አለው። ያዕቆብም ራሔልን ለማግኘት ሲል ሰባት ዓመት አገለገለ፤ ለርሷ ካለው ፍቅር የተነሣ፣ ሰባት ዓመት እንደ ጥቂት ቀን ሆኖ ታየው። ከዚያም ያዕቆብ ላባን፣ “እነሆ፤ የተባባልነው ጊዜ አብቅቷል፤ ስለዚህ ሚስቴን አስረክበኝና የባልና የሚስት ወጋችንን እናድርስ” አለው። ስለዚህ ላባ የአካባቢውን ሰዎች በሙሉ ጠርቶ ሰርግ አበላ። ሲመሽ ግን ላባ ልጁን ልያን አምጥቶ ለያዕቆብ ሰጠው፤ ያዕቆብም ዐብሯት ተኛ። ላባም ዘለፋ የተባለች አገልጋዩን ለልጁ ለልያ ደንገጥር እንድትሆን ሰጣት። ሲነጋም እነሆ፤ ልያ ሆና ተገኘች፤ ስለዚህም ያዕቆብ ላባን፣ “ምነው፣ እንዲህ ጕድ ሠራኸኝ? ያገለገልሁህ ለራሔል ብዬ አልነበረምን? ታዲያ ለምን ታታልለኛለህ?” አለው። ላባም እንዲህ አለው፤ “በአገራችን ታላቋ እያለች ታናሿን መዳር የተለመደ አይደለም፤ ይህን የጫጕላ ሳምንት ፈጽምና ሌላ ሰባት ዓመት የምታገለግለን ከሆነ፣ ታናሺቱን ደግሞ እንሰጥሃለን።” ያዕቆብም በነገሩ ተስማማ፤ ከልያ ጋራ ተሞሽሮ ሰባት ቀን ከቈየ በኋላ፣ ላባ ልጁን ራሔልን ለያዕቆብ ዳረለት፤ ባላ የተባለች አገልጋዩንም ደንገጥር እንድትሆናት ለራሔል ሰጣት። ያዕቆብ ከራሔልም ጋራ ተኛ፤ ራሔልን ከልያ አብልጦ ወደዳት፤ ከዚያም የተነሣ ሌላ ሰባት ዓመት ላባን አገለገለው። እግዚአብሔር ልያ እንዳልተወደደች ባየ ጊዜ ማሕፀኗን ከፈተላት፤ ራሔል ግን መካን ነበረች። ልያ ፀነሰች፤ ወንድ ልጅም ወለደች፤ “ እግዚአብሔር መከራዬን ስለ ተመለከተልኝ፣ ከእንግዲህ ባሌ ይወድደኛል” ስትል ስሙን ሮቤል አለችው። እንደ ገናም ፀንሳ ወለደች፤ እርሷም “ እግዚአብሔር እንዳልተወደድኩ ሰምቶ ይህን ልጅ በድጋሚ ሰጠኝ” አለች። ከዚያም የተነሣ ስምዖን ብላ ጠራችው። አሁንም እንደ ገና ፀንሳ ወንድ ልጅ ወለደች፤ እርሷም፣ ሦስት ወንዶች ልጆች ስለ ወለድሁለት “ከእንግዲህ ባሌ ያቀርበኛል” አለች፤ ስለዚህ ሌዊ ብላ ጠራችው። እንደ ገና ፀንሳ አሁንም ወንድ ልጅ ወለደች፤ እርሷም፣ “እንግዲህ እግዚአብሔር ን አመሰግናለሁ” አለች፤ ስሙንም ይሁዳ ብላ ጠራችው። ከዚያም በኋላ መውለድ አቆመች።'ዘፍጥረት 29:15-35

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Apr 24, 2025

Embed this episode

NOW PLAYING

ከመጽሐፍ ቅዱስ ሴት እህቶቻችን ይህንን እንማር '

0:00 11:12

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

Dag Heward-Mills Video Podcast Dag Heward-Mills Welcome to Dag Heward-Mills Podcast. Here you can watch videos on all messages preached by Evangelist Dag Heward-Mills. These valuable teachings will change your life and ministry forever. Greg Laurie: A New Beginning Greg Laurie Greg Laurie delivers clear, Bible-based teaching on topics all Christians face—from marriage and family to evangelism and purpose—while emphasizing the saving power of the gospel. With humor and cultural insight, he shows how to apply God’s Word in everyday life and strengthen your walk with Christ.He is the senior pastor of Harvest Church, with campuses located in California and Hawaii, a renowned evangelist, bestselling author, and inspiration for the 2023 “Jesus Revolution” film. He is also the founder and leader of Harvest Crusades, large-scale evangelistic events that share the gospel with thousands in stadiums worldwide. Learn more about Pastor Greg’s and Harvest Ministries’ mission to know God and make Him known at harvest.org. The Luminary Woman™ Podcast Dana Canneto Welcome to The Luminary Woman Podcast. This Podcast is for women ready to embrace their true identity as a Confident Woman flourishing in faith and led by purpose to Live her Legacy in Love, Leadership and Lifestyle.My Mission is for Every Woman to feel confident in who she is, fulfill her purpose and experience the love that is available to her when it comes to her marriage, her relationship with God and in turn, herself. Break the generational cycles of shame and unworthiness so she can experience the level of Joy and Peace that is available to her.I'm your host Dana Canneto, Wife, Holy Spirit Filled Mentor, Evangelist, Daughter of the Most High God and Founder of The Luminary Woman. Sit back, let go and fully and completely receive. You can find more information at www.danacanneto.com Dag Heward-Mills Dag Heward-Mills Welcome to Dag Heward-Mills Podcast. Here you can listen to all messages preached by Evangelist Dag Heward-Mills. These valuable teachings will change your life and ministry forever

Frequently Asked Questions

How long is this episode of Evangelist Elsabet Tasisa?

This episode is 11 minutes long.

When was this Evangelist Elsabet Tasisa episode published?

This episode was published on April 24, 2025.

Can I download this Evangelist Elsabet Tasisa episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!