EPISODE · May 20, 2026 · 1H
ከምዕራባውያን ተጽዕኖ ባሻገር፦ የፑቲን እና ሺ ጂንፒንግ ግንኙነት የአፍሪካን ሉዓላዊነት እንዴት ይቀርጻል?
from Continental Drift
"የቭላድሚር ፑቲን የቻይና ጉብኝት የዓለም ሥርዓት ከአንድ ዋልታ ወደ ባለብዙ-ዋልታ እየተቀየረ መሆኑን ካሳዩ ግልጽ ማረጋገጫዎች አንዱ ነው። ይህ ጉብኝት የምዕራባውያን አገራት በዓለም መድረክ ላይ የነበራቸው የበላይነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየቀነሰ መምጣቱን የሚያሳይ ግልጽ ምልክት ነው" ሲሉ ሙሉዓለም ኃይለማርያም በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡ በዛሬው የኮንቲነንታል ድሪፍት ዝግጅታችን ሁለት አበይት ጉዳዮችን ይዘንላችሁ ቀርበናል ፤ የፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን የቤጂንግ ጉብኝት እና ለአፍሪካ የሉዓላዊነት ጉዞ የሚኖረው ስትራቴጂካዊ ትርጉም ከዓለም አቀፍ ግንኙነት ምሁሩ ሙሉዓለም ኃይለማርያም ጋር ተናግረዋል። ኢትዮጵያ ወደ መካከለኛው ምስራቅ የምታደርገውን የስጋ ኤክስፖርት በከፍተኛ አቅም ዳግም መጀመሯ እና የተከፈተው አዲስ የ"ግመል ስጋ" ገበያ ከአላና ግሩፕ ኢትዮጵያ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኸሊፋ ሁሴን ጋር ተወያይተዋል። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ፡
Embed this episode
Ready to play
ከምዕራባውያን ተጽዕኖ ባሻገር፦ የፑቲን እና ሺ ጂንፒንግ ግንኙነት የአፍሪካን ሉዓላዊነት እንዴት ይቀርጻል?
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.
Similar Podcasts
No similar podcasts found.