Skip to content
ከምዕራባዊያን ተፅዕኖ ለመላቀቅ የአፍሪካ ኅብረትን የማጠናከር አንድምታዎች episode artwork

EPISODE · Apr 2, 2026 · 1H

ከምዕራባዊያን ተፅዕኖ ለመላቀቅ የአፍሪካ ኅብረትን የማጠናከር አንድምታዎች

from Sovereignty Sources

''በአህጉር ደረጃ አፍሪካ በ2063 ልትደርስበትና ልታሳካ በምትችለው ነገር ሀገራቱ አንድ ዓይነትና የጋራ ራዕይ ኖሯቸው ግልፅ በሆነ መርሃ ግብር መተግበር አለባቸው — አፍሪካ አንደ አህጉር መጠንከር ካለባት ሀገራት ያላቸው ራዕይና ግብ አህጉሪቱን ካስቀመጠችው ጋር የተጣጣመ መሆን ይኖርበታል '' ሲሉ በወልድያ ዩኒርቨሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህሩ ሽሽጉ ዓለሙ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። ሰፋ ያለ ውይይት በምናደርግበት የዛሬው ሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራማችን በክፍል አንድ የልማት ፖሊሲዎችን በማቀናጀት ከምዕራባዊያን ተፅዕኖ ነፃ የሆነ አውድን ለመፍጠር የአፍሪካ ኅብረትን ስለማጠናከር በወልድያ ዩኒርቨሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህሩ ሽሽጉ ዓለሙ ጋር እንቃኛለን።10ኛው የአበባ አትክልት እና ፍራፍሬ ኤክስፖን መሰረት በማድረግ ስለአቮካዶ ምርት የእሴት ሰንሰለት ከካሳሁን አርሰቻ፣ በሲዳማ ኢንዲስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኢንቨስትመንት ፕሮሞሽን ከፍተኛ ባለሙያ ጋር የተደረገው ቆይታ የፕሮግራማችን ሌላኛው አካል ነው። ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Apr 2, 2026

Embed this episode

Ready to play

ከምዕራባዊያን ተፅዕኖ ለመላቀቅ የአፍሪካ ኅብረትን የማጠናከር አንድምታዎች

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of Sovereignty Sources?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this Sovereignty Sources episode published?

This episode was published on April 2, 2026.

Can I download this Sovereignty Sources episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!