EPISODE · Apr 11, 2025 · 53 MIN
ከሙዓዝ ጀማል ጋር hareg podcast
from ETHIOPIAN PODCASTS · host Plate of shows
ሰላም ያ'ገር ሰው ሙዓዝ ጀማል ቪንቴጅ ፖድካስት የሱ ነው ። ሲትኮሞች ፅፏል ። አሁንም ይፅፋል ። ከ'በስንቱ' ሲትኮም ደራሲዎች መሓልም ሙዓዝ ኣንዱ ነው ። በሓገራችን እየተለመደ በመጣው ስታንድ ኣፕ ኮሜዲ ውስጥ አሻራቸውን ለመተው እየሞከሩ ካሉ ወጣት ስታንድ ኣፕ ኮሜዲያን መሓል ይገኝበታል ። በአንድ የማስታወቂያ ድርጅት ውስጥ ተቀጥሮ እየሰራ ከላይ የነገርናችሁ ዘርፎችም ላይ ይሳተፋል ። ብቻ ሌላም ሌላም ። ዛሬ ከእኛ ጋር ያደረገውን ደስ የሚል ጨዋታ ልታዩ ነው ። ከቆይታችን መሓል የተወሰነው ባጋጠመን technical ችግር ጠፍቶብናል ። የምትሰሙት የድምፅ ጥራት ችግርም ኣለ ። ለሁሉም ይቅር በሉን ። እንታረማለን ።ይመቻችሁ ።hareg.podcast
Embed this episode
Ready to play
ከሙዓዝ ጀማል ጋር hareg podcast
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.
Similar Podcasts
No similar podcasts found.