EPISODE · Dec 31, 2023 · 1H 13M
ከሙሐጅሩ ስደት ጀርባ || ነፃ የሸሪዓ ትምህርት እድል || መሐጅሩ መሃመድ አቡ ከውሰር || ጋዜጠኛ እና አክቲቪስት || ምዕራፍ 2 ክፍል 14
from አዲስ ጣዕም | PODCAST · host ADPlus Amharic
አዲስ ጣዕም ፖድካስት እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ የሚቀርበው ፕሮግራማችን እንግዳ፦ ለሰባት አመት በመምህርነት ሰርቷል፣ አገር ውስጥ ሳለ በኪነጥበብና በስነፅሁፍ መድረኮች በአከባቢው ዝናው ናኝቷል። ከድምፃችን ይሰማ እንቅስቃሴ ጋር በተያያዘ ወደ ሳውዲ አረቢያ ለሰደት ተዳርጓል፣ የBBN ሬዲዮ ባልደረባ በመሆን በጋዜጠኝነት ሰርቷል፣ አክቲቪስት ነው፤ ታግሎ አታጋይነትን ይችልበታል። ጀማል መሃመድ መጠሪ ስሙ ነው፤ በብዕር ስሙ በረካቶች ያውቁታል ፦ ጋዜጠኛ እና አክቲቪስት ሙሐጅሩ መሃመድ/አቡ ከወሰር/። ከእንግዳችን ጋር ስለ ቀድሞ ህይወቱ ፣ ስለ አስገራሚ እና አስደንጋጭ የስደት ገጠመኞች፣ ኢትዮጵያዊ መጥቶ ስለታዘበው ስለ ወጣቶች የጀመዓ እንቅስቃሴ መቀዛቀዝ እና ሌሎች ጉዳዮችም እናወጋለን። አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ። የዩቲዩብ ቻናል https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A Apple Podcasts 🎙️ https://podcasts.apple.com/gb/podcast/%E1%8A%A0 Google Podcast 🎙️ https://podcasts.google.com/feed/aHR0cHM6Ly9hbmNob3IuZm0vcy9iZjI1ODU0MC9wb2RjYXN0L3Jzcw SoundCloud 🎙️ https://on.soundcloud.com/4y8g1 በፌስቡክ https://www.facebook.com/adplusamharic
Embed this episode
Ready to play
ከሙሐጅሩ ስደት ጀርባ || ነፃ የሸሪዓ ትምህርት እድል || መሐጅሩ መሃመድ አቡ ከውሰር || ጋዜጠኛ እና አክቲቪስት || ምዕራፍ 2 ክፍል 14
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.
Similar Podcasts
No similar podcasts found.