Skip to content
ከስደት ወደ ተጽዕኖ ፈጣሪነት፡ የአፍሪካ ዲያስፖራዎች ለአፍሪካ ሉዓላዊነት episode artwork

EPISODE · Oct 14, 2025 · 1H

ከስደት ወደ ተጽዕኖ ፈጣሪነት፡ የአፍሪካ ዲያስፖራዎች ለአፍሪካ ሉዓላዊነት

from Sovereignty Sources

በቅኝ ግዛት ዘመን አፍሪካ ነፃ እንድትወጣ የአፍሪካ ዲያስፖራዎች ትልቅ ሚና ተጫውተዋል — የአፍሪካ ሀገራት እርስ በርስ መተሳሰርና ውስጣቸውን ማጠናከር አለባቸው '' ሲሉ በወለጋ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ምሁሩ ጉተማ ዳንኤል (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። ሶቨርኒቲ ሶርስስ በዛሬው መርሃ ግብሩ በክፍል አንድ የአፍሪካ ዲያስፖራዎች በመላው ዓለም ቁልፍ ሚና በተመለከተ በወለጋ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ምሁሩ ጉተማ ዳንኤል (ዶ/ር) አነጋግሯቸዋል። ከምዕራባዊያን እርዳታ ተላቅቆ የውስጥ አቅምን ለማጎልበትና ከድህነት ለመውጣት የሚደረግ ትግልን በተመለከተ በክፍል ሁለት ከፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች መምህሩ ሀዋቂ በቀለ ጋር የተደረገው ቆይታም ሌላኛው ጉዳያችን ነው። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Oct 14, 2025

Embed this episode

Ready to play

ከስደት ወደ ተጽዕኖ ፈጣሪነት፡ የአፍሪካ ዲያስፖራዎች ለአፍሪካ ሉዓላዊነት

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of Sovereignty Sources?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this Sovereignty Sources episode published?

This episode was published on October 14, 2025.

Can I download this Sovereignty Sources episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!