EPISODE · Aug 4, 2021 · 35 MIN
ከትዳር በፊት መሳሳም ሀጥያት ነው?
from Melhik · host Great Commission Ministry Ethiopia
ከትዳር በፊት መሳሳም ሀጥያት ነው?በብዙ ክርስቲያን ወጣቶች ዘንድ ካሉ ጥያቄዎች ውስጥ አንዱ መሳሳም ሀጢአት ነው ወይ የሚለው ጥያቄ ነው። ከትዳር በፊት ቢፈፀም ምንም ችግር የለውም የሚለው ሀሳብ በዚህ ዘመን ብዙ ቦታ ያገኘ ይመስላል ግን ከጋብቻ በፊት መሳሳም ትክክል ነው ወይ? በተለይም ደግሞ እንደምንጋባ እርግጠኞች ከሆንን ምንድነው ችግሩ? የሚሉትንና የተለያዩ ጥያቄዎችን በማንሳት ከመጽሐፍ ቅዱስ አንፃር ያለውን ሀሳብ ይዘንላችሁ ቀርበናል። ከዶ/ር ስዩም አንቶንዮስ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ይከታተሉ።FIND US ON SOCIAL MEDIAFacebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcastTelegram: https://t.me/melhikpodcastCONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIAYouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmagFacebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopiaWebsite: https://www.gcmethiopia.org/#MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik
Embed this episode
NOW PLAYING
ከትዳር በፊት መሳሳም ሀጥያት ነው?
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.
Similar Podcasts
No similar podcasts found.