ኪን ኢትዮጵያ፡ ለዓለም የቀረበ የባህልና ጥበብ ትዕይንት episode artwork

EPISODE · Oct 23, 2025 · 59 MIN

ኪን ኢትዮጵያ፡ ለዓለም የቀረበ የባህልና ጥበብ ትዕይንት

from Sovereignty Sources

ኪን-ኢትዮጵያ የጥበብና ባህል ጉዞ ኢትዮጵያን ለዓለም የማስተዋወቅ ዓላማ አድርጎ ብሪክስ አባል ሀገራት እያቀረበ ነው፣ በቻይና እና ሩሲያ ስራዉን ያቀረበው ቡድኑ፣ በቅርቡም ወደ ብራዚል ያቀናል ፡፡ ''ኪን - ኢትዮጵያ ትልቅ የባህል፣ የጥበብ እና የዲፕሎማሲ፣ የብዙ የኪነጥብ  ባለሙያዎች ስብስብ ነው። ኅብረትን መሠረት ያደረገ ሥራ በመሥራታችን ውጤቱ እጅግ የሚደነቅ ነው[...] ብሪክስ የዓለምን ሚዛንን ለማስተካከል የተፈጠረ አቅም ስለሆነ አባል መሆናችን በብዙ ይጠቅመናል።'' ሲል የኪን ኢትዮጵያ ቡድን መሪ፣ አሰልጣኝና ድምፃዊ ወንድዬ አበበ (ወንድዬ ኮንታ) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል ። ሶቨርኒቲ ሶርስስ በዛሬው መርሃ ግብሩ በክፍል አንድ ኪን ኢትዮጵያ ቡድን በዓለም አቀፍ ደረጃ እያደረገ ያለውን ጉዞ በብሪክስ ማዕቀፍ ስር የባህል ዲፕሎማሲ እና ዓለም አቀፍ አጋርነትን ለመወያየት የኪን ኢትዮጵያ ቡድን መሪ፣ አሰልጣኝና ድምፃዊ ወንድዬ አበበ (ወንድዬ ኮንታ) በእንግድነት ጋብዘነዋል። በክፍል ሁለት ደግሞ ወደ ኢትዮጵያ የፊልም ስራዎች ጠልቀን ፣ ዘርፉ ለአንድነት እና ቀጠናዊ ትስስር ስላለው ሚና ከዳይሬክተር፣ ኤዲተርና ፕሮዲውሰር ክብሮም በርሄ  ጋር የተደረገው ቆይታ ያደርጋል።

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Oct 23, 2025

Embed this episode

NOW PLAYING

ኪን ኢትዮጵያ፡ ለዓለም የቀረበ የባህልና ጥበብ ትዕይንት

0:00 59:59

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of Sovereignty Sources?

This episode is 59 minutes long.

When was this Sovereignty Sources episode published?

This episode was published on October 23, 2025.

Can I download this Sovereignty Sources episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!