Skip to content
Misganu Tuke episode artwork

EPISODE · Aug 14, 2021 · 6 MIN

Misganu Tuke

from Misganu Tuke · host misganu Tk

- ስሞት አላስብም፣ አልጨነቅም፣ - ገላዬ ፈራሽ ነውና ምን አሳሰበኝ ሙስሊም ወንድሞቼ መደረግ ያለበትን ሁሉ ያደርጉልኛል፡፡ 1- ልብሴን ያወልቃሉ፣ 2- ያጥቡኛል፣ 3- ይከፍኑኛል፣ 4- ከቤቴ ይዘውኝ ይወጣሉ፣ 5- ወደ አዲሱ ቤቴ (መቃብር) ይወስዱኛል፣ 6- ብዙዎች ጀናዛዬን ለመሸኘት ይመጣሉ፣ 7- እኔን ለመቅበር ሥራቸውንና ቀጠሯቸውን ሁሉ ትተው የሚመጡ አሉ፡፡ ከነኚህ መካከል ምናልባት ላንዳፍታ እንኳን ስለኔ አስበው የማያውቁ ብዙ ናቸው፡፡ 8- ቤተሰቦቼ እኔን ላለማስታወስ ያለኝን ነገር ሁሉ አውጥተው ይጥሉ ይሆናል፤ አሊያም በኔ ሥም ይመፀውቱ ይሆናል - ቁልፎቼ - መጽሐፎቼ - ጫማዎቼ - ልብሦቼ ….. በአንድ ነገር ግን እርግጠኛ ሁኑ፡፡ - በመሞቴ ይህች ዱንያ ሐዘኗ አልበዛም፣ አለች አልፈረሠችም፣ - የዓለም እንቅስቃሴም ላፍታ አልቆመም፣ - የኢኮኖሚው ቀውስም አልተፈጠረም፣ - በሥራ ቦታዬ ላይ ሰው ለመቅጠር ማስታወቂያ ይወጣል፣ - ንብረቴ የወራሾቼ ይሆናል፣ በትንሽ በትልቁም ኦዲት የምደረገው ግን እኔ ነኝ፣ - ስሞት መጀመሪያ ከኔ የሚገፈፈው ስሜ ነው፡፡ በሥሜ መጠራቴ ይቀራል፤ - ጀናዛው የታለ እባላለሁ፡፡ ጀናዛውን ዉሰዱ፣ አምጡ እንስገድበት፣ ጀናዛውን እንቅበር … ይባላል - ሥልጣኔ፣ ከተከበረ ቤተሰብ መሆኔ፣ ጎሳዬ … ሁሉ ዋጋ ያጣል፤ ዱንያ ይህን ያህል ቀላልና ተራ ነገር ነች፤ የምንሄድበት ዓለም ግን አቤት ክብደቱ! ማስፈራቱ! … በሕይወት ያለህ ወዳጄ ሆይ! በመሞትህ ሦስት ዓይነት ሐዘን አለ 1- የሚያውቁህ ዋ ያ ሚስኪን እኮ ሞተ! ይላሉ 2- ባልደረቦችህ ለሰዓታት አለያም ለቀናት ያዝኑና ወደ ሳቅና ጨዋታቸው ይመለሳሉ፣ 3- ትልቁ ሐዘን ያለው ቤትህ ነው፣ ቤተሰብህ ጋ … ሁሌም ያስታውሱህ ይሆናል፣ የዱንያ ታሪክህ በዚህ መልኩ አበቃ ፤ የመጨረሻው ዓለም ታሪክህ ተጀመረ ሁሉ ነገርህ ተወሰደ፣ ፈረሠ፣ አለፈ፣ ጠፋ!!! 1- መልክህ፣ 2- ሀብትህ፣ 4- ጤናህ፣ 5- ልጅህ፣ 6- ቪላህ፣ 7- ዝናህ፣ 8- ሚስትህ/ባልሽ ካንተ ጋር ሥራህ ብቻ ቀረ እውነተኛው ሕይወት ተጀመረ፡፡ እዚህ ላይ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ/ሽ ለአኺራህ ምን አዘጋጀህ!! እስቲ በጥልቀት አስብ፡፡ እናም በርታ፣ በርቺ እህቴ 1- በግዴታዎች፣ 2- በሱንና ነገሮች፣ 3- በድብቅ መፅውት፣ 4- መልካም ሥራ አብዛ፣ 5- ሌሊት ተነስተህ ስገድ፣ ትድን ዘንድ ጠንክር፣ ይሳካልህ ዘንድ በርታ፡፡ ደግሞ ቁርአን እንዲህ ይላል ስለሞት ስለመልካም ስራ ሁላችሁም ቁርአንን አንብቡ وَاتَّقُوا يَوْمًا لَّا تَجْزِي نَفْسٌ عَن نَّفْسٍ شَيْئًا وَلَا يُقْبَلُ مِنْهَا شَفَاعَةٌ وَلَا يُؤْخَذُ مِنْهَا عَدْلٌ وَلَا هُمْ يُنصَرُونَ [ አል-በቀራህ - 48 ] (ማንኛዋ) ነፍስም ከ(ሌላዋ) ነፍስ ምንንም የማትመነዳበትን፣ ከርሷም ምልጃን የማይቀበሉባትን፣ ከርሷም ቤዛ የማይያዝበትን፣ እነርሱም የማይረዱበትን ቀን ተጠንቀቁ፡፡ وَاتَّقُوا يَوْمًا لَّا تَجْزِي نَفْسٌ عَن نَّفْسٍ شَيْئًا وَلَا يُقْبَلُ مِنْهَا عَدْلٌ وَلَا تَنفَعُهَا شَفَاعَةٌ وَلَا هُمْ يُنصَرُونَ [ አል-በቀራህ - 123 ] (አማኝ) ነፍስም ከ(ከሓዲ) ነፍስ ምንንም የማትጠቅምበትን፣ ከርሷም ቤዛ የማይወሰድበትን፣ ምልጃም ለርሷ የማትጠቅምበትን፣ እነርሱም የማይረዱበትን ቀን ተጠንቀቁ፡፡ وَاتَّقُوا يَوْمًا تُرْجَعُونَ فِيهِ إِلَى اللَّهِ ۖ ثُمَّ تُوَفَّىٰ كُلُّ نَفْسٍ مَّا كَسَبَتْ وَهُمْ لَا يُظْلَمُونَ [ አል-በቀራህ - 281 ] በእርሱም ውስጥ ወደ አላህ የምትመለሱበትንና ከዚያም እነርሱ የማይበደሉ ሲሆኑ ነፍስ ሁሉ የሠራችውን ሥራ የምትሞላበትን ቀን ተጠንቀቁ፡፡ يَوْمَ تَجِدُ كُلُّ نَفْسٍ مَّا عَمِلَتْ مِنْ خَيْرٍ مُّحْضَرًا وَمَا عَمِلَتْ مِن سُوءٍ تَوَدُّ لَوْ أَنَّ بَيْنَهَا وَبَيْنَهُ أَمَدًا بَعِيدًا ۗ وَيُحَذِّرُكُمُ اللَّهُ نَفْسَهُ ۗ وَاللَّهُ رَءُوفٌ بِالْعِبَادِ [ ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 30 ] ነፍስ ሁሉ ከመልካም ነገር የሠራችውን የቀረበ ኾኖ የምታገኝበትን ቀን (አስታውስ)፡፡ ከመጥፎም የሠራችው በርስዋና በርሱ (በኀጢአትዋ) መካከል በጣም የሰፋ ርቀት ቢኖር ትመኛለች፡፡ አላህ ነፍሱን ያስጠነቅቃችኋል፡፡ አላህም ለባሮቹ ሩኅሩኅ ነው፡፡ كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۗ وَإِنَّمَا تُوَفَّوْنَ أُجُورَكُمْ يَوْمَ الْقِيَامَةِ ۖ فَمَن زُحْزِحَ عَنِ النَّارِ وَأُدْخِلَ الْجَنَّةَ فَقَدْ فَازَ ۗ وَمَا الْحَيَاةُ الدُّنْيَا إِلَّا مَتَاعُ الْغُرُورِ [ ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 185 ] ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፡፡ ምንዳዎቻችሁንም የምትሞሉት በትንሣኤ ቀን ብቻ ነው፡፡ ከእሳትም የተራቀና ገነትን የተገባ ሰው በእርግጥ ምኞቱን አገኘ፡፡ ቅርቢቱም ሕይወት የመታለያ መሳሪያ እንጅ ሌላ አይደለችም፡፡ መልካም ንግግር ምጽዋት ነው፡፡

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Aug 14, 2021

Embed this episode

Ready to play

Misganu Tuke

0:00 6:15

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

Summe Kitu Muhammad Kaba 1- Sumu xaso summe kitu –na awutu xaso nwalle ado inwa niyande ad summe fasa nwau taxu2- Ke siki filand o wa sefene xaso walle kamma ado inwa diyande kitu ado minne lojurunda ado sumana jikunu3- Ke siki 3 owa sehene lo jurunu kamma ku benu ga nyana sababunuwa silami inga minni summe xasondi ado sere be gana mungu na nyige ma na mini ado na sahare nwu tu kebe ga ilsu fore kutunu baka yaxarenwa summe xasondi4- Ke siki 4 owa sehene gobu tuke kitu kammasumana nda ado tamunde ado buinde ado hinu benu ga sumana minindini ado ko tanu be summe xoninte ngani ado hi su xoninte gani sumananda5- Ke siki 5 owa sehene sunxasu nafila kite kamma ado qidimi nwuro fasa nwu ntaxu ado iitikaf kite ado minna mude kite ado sali xero kite6- Ke siki 6 owa sehene farlanu kininde kamma ado xotoye be gadi alla banwy sunxasondi ado beresu ado nafila kite kamma ado arafa kota summe ado qasanny tamu ado fofo baraje xore ngani Štefan Haško – K dejinám estetiky a filozofie Štefan Haško Mgr. Štefan Haško, PhD. pôsobí ako odborný asistent na Katedre teórie a dejín umenia na Fakulte umení TUKE a ako učiteľ na Súkromnej škole umeleckého priemyslu filmovej v Košiciach. Vyštudoval Estetiku na IEUK FF PU v Prešove, kde bol neskôr interným doktorandom a kde v rokoch 2017-2020 vyučoval disciplíny k dejinám estetiky.(Uverejnené podcasty sú autorom vyhotovené a postprodukčne spracované záznamy z jeho prednášok realizovaných na univerzitnej pôde, ale i z výstupov na konferenciách, prípadne z nahrávok či rozhovorov najmä k umeleckej estetike a k filozofii. Sonny Speaks Podcast Sonny Tuke A podcast for language, culture, education and travel enthusiasts covering language-learning experiences, exploring different cultures and dissecting bilingual brains. For enquiries: [email protected] regular updates: @SonnySpeaksPodcast on Instagram BuildSpeak Podcast SvF TUKE Podcast je určený pre vás študentov, uchádzačov, absolventov ale aj pre všetkých záujemcov o stavebné vymoženosti. Zameriavame sa v ňom nielen na život na fakulte, ale aj na inovácie a trendy v stavebníctve a určite predstavíme aj niektoré zaujímavé projekty, do ktorých je naša fakulta zapojená.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of Misganu Tuke?

This episode is 6 minutes long.

When was this Misganu Tuke episode published?

This episode was published on August 14, 2021.

Can I download this Misganu Tuke episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!