Public Funding for the Culture and Creative Sector in Ethiopia - CfCA Ethiopia #2 episode artwork

EPISODE · May 16, 2025 · 55 MIN

Public Funding for the Culture and Creative Sector in Ethiopia - CfCA Ethiopia #2

from ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia · host CfCA Ethiopia

የሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ ፖድካስት ሁለተኛው ክፍል  'የመንግስት ድጋፍ ለባህል' የሚል ሲሆን- በባህል እና የባህል እና ፈጠራ ኢንዱስትሪ ላይ የካበቱ እና ጥልቀት ያላቸው ውይይቶች የሚካሄዱበት መድረክ ነው፡፡ በተሾመ ወንድሙ ተዘጋጅቶ ከእንግሊዝኛ የግርጌ መግለጫ ጋር የሚቀርበው ይህ ክፍል በኢትዮጵያ እንዲሁም ከዛም ባሻገር ኪነ-ጥበብን ለመደገፍ የመንግስት ድጋፍ እንዴት እንደሚመደብ ይዳስሳል፡፡በባህል ላይ የመንግስት ኢንቨስትመንት ምን ይመስላል? ተስፋ ሰጪ የሆኑ አዳዲስ ክንውንኖች ምንድን ናቸው፤ክፍተቶችስ ያሉት እምን ጋ ነው? የሚሉትን ጥያቄዎች ይመለከታል፡፡ ይህንን ውይይት የሚቀላቀሉት ዶ/ር ይስማ ጽጌ ሲሆኑ ጥናታዊ ምርምር ስራዎችን የሚሰሩት ዶ/ር ይስማ በቅርብ ጊዜ የሰሩት ጥናት በባህል ዘርፉ ላይ የመንግስት የገንዘብ ድጋፍ ምን ይመስላል የሚለው ላይ የብርሃን ጮራን የሚፈነጥቅ ነው፡፡ አቶ ተሾመ እና ዶ/ር ይስማ በጋራ የዚህን ጥናት መረጃ በጥልቀት ይመለከታሉ፣ዘላቂ የገንዘብ ድጋፍ እንዳይኖር የሚያደርጉ እንቅፋቶች እንዲሁም የለውጥ መንገዶችም ላይ ይወያያሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ https://cfcafrica.org   Public Funding for Culture is the second episode in the CfCA Ethiopia Podcast series—a platform for rich and reflective conversations on culture and the cultural and creative industries (CCIs). Hosted by Teshome Wondimu and subtitled in English, this episode explores how public funds are allocated to support the arts in Ethiopia and beyond. What does government investment in culture look like? What are the promising developments—and where do the gaps remain? Joining the conversation is Dr. Yisma Tsige, a researcher whose recent work shines a light on public financing within the cultural sector. Together, they delve into the data, discuss the barriers to sustainable funding, and highlight pathways for progress. Tune in and explore more at https://cfcafrica.org

NOW PLAYING

Public Funding for the Culture and Creative Sector in Ethiopia - CfCA Ethiopia #2

0:00 55:55

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia?

This episode is 55 minutes long.

When was this ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia episode published?

This episode was published on May 16, 2025.

What is this episode about?

የሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ ፖድካስት ሁለተኛው ክፍል  'የመንግስት ድጋፍ ለባህል' የሚል ሲሆን- በባህል እና የባህል እና ፈጠራ ኢንዱስትሪ ላይ የካበቱ እና ጥልቀት ያላቸው ውይይቶች የሚካሄዱበት መድረክ ነው፡፡ በተሾመ ወንድሙ ተዘጋጅቶ ከእንግሊዝኛ የግርጌ መግለጫ ጋር የሚቀርበው ይህ ክፍል በኢትዮጵያ እንዲሁም ከዛም ባሻገር ኪነ-ጥበብን ለመደገፍ የመንግስት ድጋፍ እንዴት እንደሚመደብ...

Can I download this ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia episode?

Yes, you can download this episode by clicking the download button on the episode player, or subscribe to the podcast in your preferred podcast app for automatic downloads.
URL copied to clipboard!