EPISODE · Mar 10, 2026 · 4 MIN
ስለ አዲሱ የኢራን ጠቅላይ መሪ ሞጅታባ ኻሜኒ አንዳንድ እውነታዎች | BBC News አማርኛ
from Sheger Podcast · host Sheger podcast
አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ላይ የከፈቱት ጦርነት ሁለተኛ ሳምንቱን ይዟል። አሜሪካ፤ ቴህራን እጇን እንድትሰጥ ስትጠይቅ፣ እስራኤል ደግሞ አዲሱ ጠቅላይ መሪን ዒላማ ለማድረግ ዝታለች። ተመራጩ ጠቅላይ መሪ ሞጅታባ ኻሜኒ አስቸጋሪውን ጊዜ ተቋቁመው ራሳቸውንም አገራቸውንም ያድኑ ይሆን? https://bbc.in/3HI4JVI---------------------------ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚተነትኑ ቪድዮዎች በአማርኛ ይቀርባሉ። ቪድዮዎቻችንን ስለምትመለከቱ እና ቻናላችንን ሰብስክራይብ ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን።ከዩቲዩብ በተጨማሪ ከታች ባሉት ሊንኮች ያገኙናል
Embed this episode
Ready to play
ስለ አዲሱ የኢራን ጠቅላይ መሪ ሞጅታባ ኻሜኒ አንዳንድ እውነታዎች | BBC News አማርኛ
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.
Similar Podcasts
No similar podcasts found.