EPISODE · Mar 31, 2021 · 32 MIN
ትክክለኛው የውበት ትርጉም ምንድነው?
from Melhik · host Great Commission Ministry Ethiopia
ዛሬ ስለውበት እናወራለን። የውበት ጉዳይ እያንዳንዳችንን የሚመለከት ነገር ነው። ትርጉሙ፤ ትረካው፤ የየእለት ኑሯችን ለውበት ያለንን ቦታና አመለካከት ያሳያል። የመዋቢያ እቃዎች (Beauty Products) ከ500 ቢሊየን ዶላር በላይ ገንዘብ ይንቀሳቀስባቸዋል። ይህ እንግዴ የCosmotics እና መሰል ነገሮችን ብቻ ነው የሚመለከተው። Plastic surgery ብንወስድ ከ50 ቢሊየን ዶላር በላይ የሚንቀሳቅስበት ትልቅ Business ነው። እንግዲህ ይህ ሁሉ የሚያሳየን ለሰው ሰራሽ ውበት የተሰጠውን ቦታና የውበትን የተሳሳተ ትርጉም ነው። ዛሬ ከሰብለወንጌል ጥላሁን ጋር ስለውበት ትክክለኛ ትርጓሜ እናወራለን። ሰብለ በGender, Health and Theology በማስተርስ ዲግሪ የጨረሰች ሲሆን በአሁኑ ሰዓት ደግሞ በ Counselling psychology ሁለተኛ ማስተርሷን እየተማረች ነው። ሰብለ ባለትዳርና የ2 ልጆች እናት ናት። ደስ የሚል ቆይታ አድርገናል። ተከታተሉን።FIND US ON SOCIAL MEDIAFacebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcastTelegram: https://t.me/melhikpodcastCONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIAYouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmagFacebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopiaWebsite: https://www.gcmethiopia.org/#MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik
Embed this episode
NOW PLAYING
ትክክለኛው የውበት ትርጉም ምንድነው?
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.
Similar Podcasts
No similar podcasts found.