ኢትዮጵያ በምሥራቅ አፍሪካ ቀጣና ቁልፍ የኃይል ቋት የመሆን ብርቱ ጥረቷ ሲቃኝ episode artwork

EPISODE · Dec 12, 2025 · 1H

ኢትዮጵያ በምሥራቅ አፍሪካ ቀጣና ቁልፍ የኃይል ቋት የመሆን ብርቱ ጥረቷ ሲቃኝ

from Sovereignty Sources

''የኃይል ዘርፍ ለአንድ ሀገር ዕድገት ምሰሶ የሚባል ነው — ከዚህ አኳያ እንደ ሀገር የራስን ፍላጎት ሸፍኖ ወደ ቀጠናው በመላክ የበለጠ የምጣኔ ሐብት ተፅዕኖን መፍጠር የሚያስችል እጅግ በጣም ወሳኝና ለዕድገት ዘለቄታዊነት ቁልፍ ስትራተጂ የሚባል ነው - ሲሉ በኮይሻ ሀይድሮ ፓወር የፕሮጀክቱ ምክትል ዳይሬክተር ኢንጂነር አባይነህ ጌትነት ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።'' ሁለት አንኳር ጉዳዮችን በምንቃኝበት ፕሮግራማችን፣ በክፍል አንድ ኢትዮጵያ ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይልን በማምረት ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ ከመጣው የኃይል ፍላጎት ባለፈ በምትገኝበት ቀጠና ቁልፍ የኃይል ቋት የመሆን ብርቱ ጥረቷን በተመለከተ በኮይሻ ሀይድሮ ፓወር የፕሮጀክቱ ምክትል ዳይሬክተር ኢንጂነር አባይነህ ጌትነትን በእንግድነት ጋብዘንላችኃል። በሁለተኛው ክፍል ደግሞ በሪቨርስ ኢንጂነሪንግ ዘርፍ በአፍሪካ አህጉር ደረጃ የትብብር መዋቅር መፈጠር ስለሚቻሉባቸው ጉዳዮች በባዮ ኤንድ ኢመርጂንግ ቴክኖሎጂ ተቋም የሪቨርስ ኢንጂነሪግ ባለሙያው ክንፈ ገብርኤል ከበደ ምልከታቸውን ያጋሩናል። ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ ፡ 

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Dec 12, 2025

Embed this episode

NOW PLAYING

ኢትዮጵያ በምሥራቅ አፍሪካ ቀጣና ቁልፍ የኃይል ቋት የመሆን ብርቱ ጥረቷ ሲቃኝ

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of Sovereignty Sources?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this Sovereignty Sources episode published?

This episode was published on December 12, 2025.

Can I download this Sovereignty Sources episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!