The Reel Story: A Conversation on Ethiopia's Film - CfCA Ethiopia #5 episode artwork

EPISODE · Jul 18, 2025 · 1H 15M

The Reel Story: A Conversation on Ethiopia's Film - CfCA Ethiopia #5

from ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia · host CfCA

በኢትዮጵያ ፊልም ዙሪያ ያተኮረ ውይይት| ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ ፖድካስት - ምእራፍ 2 ወደ ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ (ሲኤፍሲኤ) ኢትዮጵያ ፖድካስት እንኳን በደህና መጡ፤ በዚህ ክፍል በባህል እና በዘላቂ ልማት መካከል ያለውን ቁልፍ ግንኙነት እንዳስሳለን፡፡ በዚህ በኢትዮጵያ ፊልም ዙሪያ ያተኮረ ውይይት ላይ ከዝነኛው ፊልም አዘጋጅ ሄኖክ አየለ እንዲሁም ተሾመ ወንድሙ ጋር የኢትዮጵያ ፊልም ዘርፍ ላይ ወቅታዊ እና ግልጽ ውይይት እናደርጋለን፡፡ በዚህ ክፍል የሚከተሉትን ቁልፍ ጥያቄዎችን እናነሳለን፡ የኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪ እንደ ኔትፍሊክስ ላሉ ዓለም አቀፍ መተግበሪያዎች ዝግጁ ነው? የፊልም ትምህርትን፣የገንዘብ ድጋፍን እና የፖሊሲ ትግበራን ወደ ኋላ እየጎተተው የሚገኘው ምንድነው? በፍጥነት እየተቀያየረ በሚገኝ ዲጂታል ዓለም ላይ የቅጂ መብት እንዴት ሊከበር ይችላል? በባህል ልማት ውስጥ መንግስት እና ኢንቬስተሮች ምን አይነት ሚና መጫወት አለባቸው? ከሲኒማ አዳራሾች የመጥፋት  ሁኔታ አንስቶ እስከ በወጣቶች ስለሚመራ ፈጠራ እና የአገር ውስጥ የስርጭት አማራጮች በመዳሰስ- በዚህ ክፍል የኢትዮጵያ ፊልም ዘርፍ የት ጋር እንዳለ እና ቀጥሎም ወደ የት መሄድ እንዳለበት እንመለከታለን፡፡ በአፍሪካ ባህል ላይ የተሻለ ኢንቨስትመንት እንዲኖር የምንጠይቅበትን ይህን ክፍል ይመልከቱ፣ያጋሩ እንዲሁም ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ ይህ ክፍል በስፖቲፋይ እና አፕል ፖድካስት ላይም ይገኛል፡፡ Connect with us: https://cfcafrica.org https://www.facebook.com/CFCA23 https://www.instagram.com/cfcafrica https://www.linkedin.com/company/connectforcultureafrica/posts/?feedView=all https://x.com/cfcaafrica

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Jul 18, 2025

Embed this episode

Ready to play

The Reel Story: A Conversation on Ethiopia's Film - CfCA Ethiopia #5

0:00 1:15:12

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia?

This episode is 1 hour and 15 minutes long.

When was this ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia episode published?

This episode was published on July 18, 2025.

Can I download this ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!