EPISODE · Jun 25, 2021 · 36 MIN
Virginity / ድንግልና
from Melhik · host Great Commission Ministry Ethiopia
ክብር ንጽህና ወይም ድንግልና የሚለው ቃል በዚህ ዘመን እየተረሳና በንጽህና መኖር እንደ ዘመናዊ ያለመሆን እየተቆጠረ ይገኛል። ታዲያ ክብረ ንጽህና ወይም ድንግልና ትክክለኛ ትርጉሙ ምንድነው? በእርግጥ ድንግልና አካላዊ ብቻ ነው ወይ? ለድንግልና ምንሰጠው ቦታ ምን መሆን አለበት? እንዚህንና መሰል ጥያቄዎች እያነሳን ከፓስተር ይመስገን ሞላ ጋር ከመፅሐፍ ቅዱስ አንፃር ስለ ድንግልና እናወራለን። አብራቹን ቆዪ።FIND US ON SOCIAL MEDIAFacebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcastTelegram: https://t.me/melhikpodcastCONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIAYouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmagFacebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopiaWebsite: https://www.gcmethiopia.org/#MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik
Embed this episode
NOW PLAYING
Virginity / ድንግልና
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.
Similar Podcasts
No similar podcasts found.