EPISODE · May 12, 2021 · 31 MIN
የአባቴን ገዳይ ይቅር አልኩት
from Melhik · host Great Commission Ministry Ethiopia
ይህ ታሪክ አንድ በልጅነቱ አባቱ የተገደለበት ሰዉ ታሪክ ነዉ፤ ሰዉ ሁሉ ሄዶ እንዲበቀል ይፈልጋል፤ እርሱ እራሱም የሚፈልገዉ መበቀልን ነበር፤ መጨረሻዉ ግን እንደተጠበቀዉ አልሆነም.…ዛሬ በምናነሳዉ ሀሳቦች፣ ከዚህ በፊት በሰዉ የተጎዳችሁ፣ የተደፈራችሁ፣ የተካዳችሁ እና የተጎሳቅቆላችሁ ከዚህ ሰዉ ታሪክ በደምብ ትማራላችሁ መማርም ብቻ ሳይሆን ትክክለኛ ዉሳኔ ትወስናላችሁ ብለን እናምናለን።ባለ ታሪኩ መጋቢ ታምራት ታሪኩ ይባላል፣ በከባድ መንገድ አልፏል፣ እኛንም ስለ ይቅርታ መልህቅ የሚሆነንን መልእክት አስተላልፎልናልFIND US ON SOCIAL MEDIAFacebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcastTelegram: https://t.me/melhikpodcastCONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIAYouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmagFacebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopiaWebsite: https://www.gcmethiopia.org/#MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik
Embed this episode
NOW PLAYING
የአባቴን ገዳይ ይቅር አልኩት
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.
Similar Podcasts
No similar podcasts found.