EPISODE · Feb 10, 2021 · 24 MIN
የአቻ ግፊት በፍቅር ግንኙነት /peer pressure/
from Melhik · host Great Commission Ministry Ethiopia
በቅርቡ በወጣቶች ና በታዳጊዎች ላይ የተደረገ ጥናት የአቻ ግፊት በከፍተኛ ደረጃ የወጣቶች ተግዳሮት እንደሆነ ያሳያል ፤ ይህም ብቻ ሳይሆን ለሌሎቹም ተግዳሮቶች ዋና መንስኤ ነው። ታዲያ ይህ የአቻ ግፊት በወጣቶች ላይ ለምን በረታ? ጉዳቱስ ምን ያህል ነው? ከአቻ ግፊት እንዴት ነፃ መሆን ና ማሸነፍ ይቻላል? በዛሬው ክፍል ለእነዚህ ጥያቄዎች ከፍቅር ግንኙነት እና ከወሲብ አንፃር ምላሽ ያገኛሉ።FIND US ON SOCIAL MEDIAFacebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcastTelegram: https://t.me/melhikpodcastCONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIAYouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmagFacebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopiaWebsite: https://www.gcmethiopia.org/#MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik
Embed this episode
What this episode covers
በቅርቡ በወጣቶች ና በታዳጊዎች ላይ የተደረገ ጥናት የአቻ ግፊት በከፍተኛ ደረጃ የወጣቶች ተግዳሮት እንደሆነ ያሳያል ፤ ይህም ብቻ ሳይሆን ለሌሎቹም ተግዳሮቶች ዋና መንስኤ ነው። ታዲያ ይህ የአቻ ግፊት በወጣቶች ላይ ለምን በረታ? ጉዳቱስ ምን ያህል ነው? ከአቻ ግፊት እንዴት ነፃ መሆን ና ማሸነፍ ይቻላል? በዛሬው ክፍል ለእነዚህ ጥያቄዎች ከፍቅር ግንኙነት እና ከወሲብ አንፃር ምላሽ ያገኛሉ።
NOW PLAYING
የአቻ ግፊት በፍቅር ግንኙነት /peer pressure/
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.
Similar Podcasts
No similar podcasts found.