EPISODE · Jun 16, 2026
የአፍሪካ ኀብረት ጋና ባቀረበችው ጥያቄ ላይ እንደሚነጋገር ይጠበቃል
from DW | Amharic - News · host እስክንድር ፍሬው
በጋና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሙኤል ኦኩድዜቶ ኦብላክዋ የተጻፈውና ለአፍሪካ ኀብረት የተላከው ደብዳቤ፣ በደቡብ አፍሪካ ያለውን ኹኔታ በተመለከተ አፋጣኝ አህጉራዊ እርምጃ እንዲወሰድ ይጠይቃል። በኅብረቱ የሚመራ የእውነት አፈላላጊ ቡድን እንዲቋቋምና ጉዳዩን እንዲመረምርም ያሳስባል።
NOW PLAYING
የአፍሪካ ኀብረት ጋና ባቀረበችው ጥያቄ ላይ እንደሚነጋገር ይጠበቃል
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
Apr 21, 2026 ·13m
Apr 19, 2026 ·16m
Apr 17, 2026 ·13m
Apr 13, 2026 ·11m
Apr 11, 2026 ·16m