Skip to content
የአሜሪካ በመካከለኛው ምሥራቅ ወታደራዊ ተሳትፎ ትናንትና ዛሬ ሲቃኝ episode artwork

EPISODE · Jan 30, 2026 · 1H

የአሜሪካ በመካከለኛው ምሥራቅ ወታደራዊ ተሳትፎ ትናንትና ዛሬ ሲቃኝ

from Sovereignty Sources

''የአሜሪካ ዓላማ ቀጠናው እንዳይረጋጋ በማድረግ ፍላጎታቸውን ማሳካት ነው። ኢራቅን ለአብነት ብንወስድ፣ አውዳሚ የጦር መሣሪያ አለ በሚል ሽፋን ጥንታዊ ስልጣኔ ባለቤት ሀገርን ያለምንም ማስረጃ በሴራ ንድፈ ሀሳብ አውድመዋል። በዚህም በራሷ የሚደገፉ የሽብር ኃይላትም ተፈልፍለዋል'' ሲሉ በአፍሪካ ቀንድና መካከለኛው ምሥራቅ ጂዮፖለቲካ ተንታኙ መሃመድ ንጉስ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። በዛሬው የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራማችን በክፍል አንድ አሜሪካ በተለያዪ ጊዜያት በመካከለኛው ምሥራቅ ባደረጋቻቸው ወታደራዊ ጣልቃ ገብነቶች ምክንያት የተፈጠሩ ቀውሶች በተመለከተ ከ ጂዮግራፈር፣ ካርቶግራፈር እንዲሁም በአፍሪካ ቀንድና መካከለኛው ምሥራቅ ጂዮፖለቲካ ተንታኙ መሃመድ ንጉስ ጋር ተወያይተናል። በክፍል ሁለት ደግሞ በአቶሚክ ስኬል ቴክኖሎጂ ልማት ዘርፍ ኢትዮጵያን በአፍሪካ ቀዳሚ ቋት (hub) የማድረግ እንቅስቃሴን በኢትዮጵያ የባዮ እና ኢመርጂንግ ቴክኖሎጂ ተቋም የናኖ ቴክኖሎጂ እና ተያያዥ ዘርፎች መሪ የሥራ ኃላፊ ወንድማገኝ ማሞ (ዶ/ር) ጋር ቃኝተነዋል። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራሙን ያዳምጡ:

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Jan 30, 2026

Embed this episode

Ready to play

የአሜሪካ በመካከለኛው ምሥራቅ ወታደራዊ ተሳትፎ ትናንትና ዛሬ ሲቃኝ

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of Sovereignty Sources?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this Sovereignty Sources episode published?

This episode was published on January 30, 2026.

Can I download this Sovereignty Sources episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!