የዕድል በሮችን መክፈት፡ የአፍሪካ የምጣኔ ሐብት ሉዓላዊነት episode artwork

EPISODE · Oct 20, 2025 · 59 MIN

የዕድል በሮችን መክፈት፡ የአፍሪካ የምጣኔ ሐብት ሉዓላዊነት

from Sovereignty Sources

''አፍሪካ የተለያዩ የተፈጥሮ ኃብት አላት። ይህ ደግሞ ለኢንዱስትሪያላይዜሽን ሂደት ትልቅ አስተዋፅዖ ቢኖረውም ቅኝ ግዛት የምጣኔ ሀብት እድገት ላይ ትልቅ ተፅዕኖ ፈጥሮ አልፏል። ይህ ደግሞ እንደ ትልቅ ጫና የሚቆጠር ነው።'' ሲሉ በአምቦ ዩኒቨርሲቲ የዴቨሎፕመንታል ስተዲስ መምህሩ ፍራፊስ ሀይሉ(ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። ሶቨርኒቲ ሶርስስ በዛሬው ሁለት ጉዳዮችን በሚዳስስበት መርሃ ግብሩ በክፍል አንድ አፍሪካ በኢንዱስትሪ ራሷን ስለመቻል እና የምጣኔ ሀብት ሉዓላዊነትን ስለሚፈጠርበት ጉዳይ በአምቦ ዩኒቨርሲቲ የዴቨሎፕመንት ስተዲስ መምህሩ  ፍራፊስ ሀይሉ (ዶ/ር) አነጋግሯቸዋል። በክፍል ሁለት ከምዕራባዊያን እርዳታ ተላቅቆ የውስጥ የማሪታይም ተቋምን መሠረት በማድረግ ስለሰማያዊ ኢኮኖሚ በዚሁ ፕሮግራም በክፍል ሁለት የኢትዮጵያ ማሪታይም የስልጠና ተቋም የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ የስልጠና ልማት ኃላፊ ስዩም ትዕግስቱ ጋር የተደረገው ቆይታም ሌላኛው ጉዳያችን ነው። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን  ያዳምጡ:

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Oct 20, 2025

Embed this episode

NOW PLAYING

የዕድል በሮችን መክፈት፡ የአፍሪካ የምጣኔ ሐብት ሉዓላዊነት

0:00 59:59

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of Sovereignty Sources?

This episode is 59 minutes long.

When was this Sovereignty Sources episode published?

This episode was published on October 20, 2025.

Can I download this Sovereignty Sources episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!