Skip to content
የኢትዮጵያ የጤና ስርዓት ወደ ቱሪዝም መዳረሻነት የመለወጥ ተስፋዎች episode artwork

EPISODE · Sep 3, 2025 · 1H

የኢትዮጵያ የጤና ስርዓት ወደ ቱሪዝም መዳረሻነት የመለወጥ ተስፋዎች

from Sovereignty Sources

“የጤና ስርዓት ቱሪዝምን መገንባት አስፈላጊ ነው ምክንያቱም የሰው ኃይልን መገንባት ስለሚኖርብን። ብዙ ሙያተኞቹን እያበቃን ነው። ብቃት ያላቸው በርካታ ሀኪሞች እየተፈጠሩ በመሆናቸው በየቦታው ሙያቸውን ተግባራዊ እያደረጉ ይገኛሉ። ስለዚህ መሠረተ ልማቶችና ማዕከላት ለጠቅላላ ሀኪሞችና ስፔሻሊስቶች ምቹ ከሆኑ የጎረቤት ሀገራትን ጨምሮ በርካታ የውጭ ዜጎችን ለህክምና እንዲመጡ ማድረግ ይቻላል" ብለዋል የኢትዮጵያ ጋስትሮኢንትሮሎጂ ማኅበር ኤክስኪዩቲቭ ኮሚቴ ዋና ፀሃፊው ዶ/ር ካሳ ታምሩ። በርካታ የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ዜጎች በተለይም እንደ ጅቡቲ፣ ሱዳንና ሶማሌ ላንድ ያሉት የተሻለ ህክምና ለማግኘት ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ኢትዮጵያን ተመራጭ እያደረጓት ነው ። በህክምና ቱሪዝምና ተያያዥ ጉዳዮች የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራም አቅራቢ የኢትዮጵያ ጋስትሮኢንትሮሎጂ ማኅበር ኤክስኪዩቲቭ ኮሚቴ ዋና ፀሃፊው ዶ/ር ካሳ ታምሩ፣ የላንሴት ሆስፒታል ማዲካል ዳይሬክተር ዶ/ር አቤል ሀይሉ፣ የኦፕታልሚክ ሰርጅን ኮርኒያ የዓይን የውጭ ክፍል ህመም ሰብ - ስፔሻሊስቱ ዶ/ር ኤሌያስ እና የጠቅላላ ቀዶ ህክምና ሀኪሙ ዶ/ር መሃመድ አወል አህመድን በጥልቀት አወያይቷቸዋል።

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Sep 3, 2025

Embed this episode

Ready to play

የኢትዮጵያ የጤና ስርዓት ወደ ቱሪዝም መዳረሻነት የመለወጥ ተስፋዎች

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of Sovereignty Sources?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this Sovereignty Sources episode published?

This episode was published on September 3, 2025.

Can I download this Sovereignty Sources episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!