የባህረ ሰላጤው የኢነርጂ ቀውስ እና የአፍሪካ ኢኮኖሚያዊ ተጋላጭነት episode artwork

EPISODE · Mar 16, 2026 · 1H

የባህረ ሰላጤው የኢነርጂ ቀውስ እና የአፍሪካ ኢኮኖሚያዊ ተጋላጭነት

from Continental Drift

በመካከለኛው ምስራቅ የሚከሰት ግጭት እንዴት በአፍሪካውያን የዕለት ተዕለት ኑሮ፣ በትራንስፖርት እና በምግብ ዋጋ ላይ ቀጥተኛ ጫና ይፈጥራል? የዓለም የነዳጅ ገበያ መናጋት አፍሪካ የራሷን የኢነርጂ መሠረተ ልማት እንድትገነባ እና በውጭ ገበያ ላይ ያላትን ጥገኝነት እንድትቀንስ የማንቂያ ደወል ሊሆን ይችላል? "በዓለም አቀፍ የነዳጅ ዋጋ ላይ የሚታየው ከፍተኛ መዋዠቅ፣ በተለይም እንደ አፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠና ባሉ ማዕቀፎች ውስጥ ጠንካራ የአህጉር አቀፍ የኢነርጂ ትብብር እንዲኖር እንደ ማነቃቂያ ሊያገለግል ይችላል። እዚህ ላይ አንድ ዋና ነጥብ መጥቀስ እንችላለን፤ ምክንያቱም ከውጭ በሚገቡ ምርቶች ላይ ያለውን ጥገኝነት መቀነስ አስፈላጊ ነው፤ ረጅም ጊዜ የሚወስዱ ዓለም አቀፍ የዋጋ ድንጋጤዎች በእነዚህ ምርቶች ላይ ጥገኛ የሆኑ ሀገራትን ተጋላጭነት ጎልቶ እንዲወጣ ያደርጋሉ። በመሆኑም በጋራ ቀጠናዊ የነዳጅ ማጣሪያ ተቋማት እና ድንበር ተሻጋሪ የኤሌክትሪክ ትስስር አማካኝነት ቀጠናዊ የኢነርጂ ትብብርን ማጠናከር ይገባል።" ሲሉ በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የማኅበረ-ኢኮኖሚ ተመራማሪው መሐመድ ኢብራሂም ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። በዛሬው የኮንቲነንታል ድሪፍት ዝግጅታችን፣ በመካከለኛው ምስራቅ ያለው ውጥረት በዓለም የነዳጅ አቅርቦት እና በአፍሪካ ኢኮኖሚ ላይ የሚያሳድረውን ተጽዕኖ ከአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የማኅበረ-ኢኮኖሚ ተመራማሪው መሐመድ ኢብራሂም ጋር በጥልቀት እንመረምራለን። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ ፡

NOW PLAYING

የባህረ ሰላጤው የኢነርጂ ቀውስ እና የአፍሪካ ኢኮኖሚያዊ ተጋላጭነት

0:00 1:00:01

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of Continental Drift?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this Continental Drift episode published?

This episode was published on March 16, 2026.

What is this episode about?

በመካከለኛው ምስራቅ የሚከሰት ግጭት እንዴት በአፍሪካውያን የዕለት ተዕለት ኑሮ፣ በትራንስፖርት እና በምግብ ዋጋ ላይ ቀጥተኛ ጫና ይፈጥራል? የዓለም የነዳጅ ገበያ መናጋት አፍሪካ የራሷን የኢነርጂ መሠረተ ልማት እንድትገነባ እና በውጭ ገበያ ላይ ያላትን ጥገኝነት እንድትቀንስ የማንቂያ ደወል ሊሆን ይችላል? "በዓለም አቀፍ የነዳጅ ዋጋ ላይ የሚታየው ከፍተኛ መዋዠቅ፣ በተለይም እንደ...

Can I download this Continental Drift episode?

Yes, you can download this episode by clicking the download button on the episode player, or subscribe to the podcast in your preferred podcast app for automatic downloads.
URL copied to clipboard!