EPISODE · Mar 3, 2021 · 30 MIN
የፍቅር ጓደኛ ምርጫ
from Melhik · host Great Commission Ministry Ethiopia
ትዳር ለመመስረት ስናስብ የትዳር ጓደኛችንን መምረጥ የመጀመሪያ ስራችን እንደሆነ ይታወቃል። ለምርጫችንም መስፈርት ማውጣታችን አይቀርም፣ ታዲያ አንዳንድ ጊዜ የምናያቸው ፊልሞች የምናነባቸው መጽሃፍት መስፈርቶቻችን ላይ በጎ ያልሆነ ተጽእኖን ያሳድሩብናል። በእርግጥ የትዳር ጓደኛችንን ለመምረጥ መስፈርት ማስቀመጥ ተገቢ ነው?የፍቅር ጓደኝነት ለመጀመር ትክክለኛ እድሜ ስንት ነው? በዛሬው ክፍል ስለ ፍቅር ጓደኛ ምርጫ እንነጋገራለን ።FIND US ON SOCIAL MEDIAFacebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcastTelegram: https://t.me/melhikpodcastCONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIAYouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmagFacebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopiaWebsite: https://www.gcmethiopia.org/#MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik
Embed this episode
NOW PLAYING
የፍቅር ጓደኛ ምርጫ
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.
Similar Podcasts
No similar podcasts found.