EPISODE · Jan 27, 2021 · 17 MIN
የፍቅር ጓደኝነት (Dating) ምንድነዉ?
from Melhik · host Great Commission Ministry Ethiopia
እኛ ሰዎች ከፍጥረታችን ጀምሮ ከእኛ ውጭ ከሆኑ አካላት ጋር ግንኙነት እንዲኖረን ተደርገን የተፈጠርን ማህበራዊ ፍጥረታቶች ነን። ዛሬ የምንዳስሰው ባልተጋቡ ወንድና ሴት መካከል የሚፈጠርን የፍቅር ጓደኝነት ወይም dating ነው። የፍቅር ጓደኝነት ወይም dating ማለት ምን ማለት ነው?አላማውስ?የፍቅር ግንኙነት ለመጀመር አስፈላጊ የሆኑ ነገሮች ምንድናቸው?እነዚህንና ሌሎች ጥያቄዎችን በዛሬው ክፍል እንዳስሳለን አብራችሁን ቆዩ።FIND US ON SOCIAL MEDIAFacebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcastTelegram: https://t.me/melhikpodcastCONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIAYouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmagFacebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopiaWebsite: https://www.gcmethiopia.org/#MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik
Embed this episode
NOW PLAYING
የፍቅር ጓደኝነት (Dating) ምንድነዉ?
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.
Similar Podcasts
No similar podcasts found.