EPISODE · Mar 10, 2021 · 34 MIN
የላጤነት ዉበት (The Beauty of Singleness)
from Melhik · host Great Commission Ministry Ethiopia
እስከዛሬ ስለዴቲንግና ስለትዳር ብዙ ብለናል ነገር ግን ከሁለቱም በፊት የሚቀድምን አንድ ነገር አላየንም፥ singleness ወይንም በአማርኛው የብቸኝነት ህይወት፥ ቃል በቃል ሲተረጎም የነጠላነት ህይወት ማለት ነው ።ይህ ወቅት ምን ማድረጊያ ነው? እግዚአብሔር እንደዚህ አይነቱን ጊዜ ለምን ሰጠን? ምን ማድረግ አለብን? በአጠቃላይ በዚህ ዙሪያ ከወንድም ክብሩ ታደሰ ጋር እንጨዋወታለን።በቆይታችን እንደምትጠቀሙ እምነታችን ነው። መልካም ቆይታ።FIND US ON SOCIAL MEDIAFacebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcastTelegram: https://t.me/melhikpodcastCONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIAYouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmagFacebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopiaWebsite: https://www.gcmethiopia.org/#MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik
Embed this episode
NOW PLAYING
የላጤነት ዉበት (The Beauty of Singleness)
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.
Similar Podcasts
No similar podcasts found.