EPISODE · Apr 7, 2021 · 27 MIN
የመዋቢያ እቃዎችና የውበት አጠባበቅ
from Melhik · host Great Commission Ministry Ethiopia
ስለውበት ካነሳን የውበት መጠበቂያዎችን አለማንሳት አይቻልም። በዚህ ዘመን የውበት መጠበቂያዎች በብዙ ሰዎች ዘንድ ትልቅ ቦታ እንዳላቸው እውን ነው። ስለውበት አጠባበቅና ከውበት መጠበቂያዎች ጋር ያለን ግንኙነት ምን ይመስላል በሚለው ሃሳብ ላይ ከሰብለወንጌል ጥላሁን ጋር ተጨዋውተናል። እንድታዳምጡት እየጋበዝን አስተያየታችሁን ከስር በተቀመጠው link አማካኝነት እንድትልኩልን እንጠይቃለን።FIND US ON SOCIAL MEDIAFacebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcastTelegram: https://t.me/melhikpodcastCONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIAYouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmagFacebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopiaWebsite: https://www.gcmethiopia.org/#MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik
Embed this episode
NOW PLAYING
የመዋቢያ እቃዎችና የውበት አጠባበቅ
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.
Similar Podcasts
No similar podcasts found.