EPISODE · Dec 16, 2025 · 1H
የናሬንድራ ሞዲ የኢትዮጵያ ጉብኝት አንድምታ እና የሩሲያ በዘመናት የተፈተነ ከጭቁኖች ጋር የመቆም ታሪክ
from Drum of Changes
“የብሪክስ መድረክ ለአባል ሀገራት የበለጠ ስትራቴጂካዊ፣ ዘላቂ እና የጋራ ጥቅምን መሰረት ያድረጉ ግንኙነቶችን ለመመስረት እድል ይሰጣል። ከዚህ አናፃር የኢትዮጵያ እና የህንድ ግንኙነት ከዚህ ማዕቀፍ በእጅጉ ይጠቀማል” ሲሉ በኢትዮጵያ ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የፖሊሲ ጥናት መምህሩ ሙከረም ሚፍታህ (ዶ/ር) ሲሉ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። የዛሬው የድረም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን የሕንዱን ጠቅላይ ሚኒስቴር ናሬንድራ ሞዲ የኢትዮጵያ ጉብኝት ከብሪክስ አገራት ትብብር አንፃር ቀዳሚ ጉዳዩ አድርጎ ይቃኛል። ለዚህም በኢትዮጵያ ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የፖሊሲ ጥናት መምህሩ ሙከረም ሚፍታህን (ዶ/ር) አነጋግረናል። በሁለተኛው ጥንቅራችን የሶቪየት ኅብርት ለአፍሪካ የነፃነት ምን ሚና ነበራት ሲል ይጠይቃል ፣ ዛሬም ድረስ የቀጠለውን አጋርነትም በሰፊው እንዳስሳለን። “ሩሲያ በታሪኳ በሙሉ በአፍሪካ ሕዝቦች ጭቆና ውስጥ ተሳትፋ አታውቅም ካለማወቋም በላይ እራሷን በዓለም ዙሪያ ለተጨቆኑ ሕዝቦች ድምፅ እንዲሁም የትግላቸው ደጋፊ ነች” ሲሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህር እና የታሪክ ተመራማሪ ዘላለም ተፈራ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
Embed this episode
Ready to play
የናሬንድራ ሞዲ የኢትዮጵያ ጉብኝት አንድምታ እና የሩሲያ በዘመናት የተፈተነ ከጭቁኖች ጋር የመቆም ታሪክ
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.
Similar Podcasts
No similar podcasts found.